Fana: At a Speed of Life!

የፊታችን ሰኞ ከአዲስ አበባ መቐለ እንዲሁም ከመቐለ አዲስ አበባ የምሽት በረራ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከአዲስ አበባ መቐለ እንዲሁም ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ የምሽት በረራ እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት÷ ከሰኞ ሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከአዲስ አበባ መቐለ እንዲሁም ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ የምሽት በረራ የሚጀምር መሆኑን ለደንበኞቹ አስታውቋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.