Fana: At a Speed of Life!

“ኢትዮጵያ የወንዞች ሀገር ናት! የተፋሰስ ምክር ቤትን በፀሀፊነት ከሚመሩት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ውይይት አካሂደናል፡፡ በውይይታችንም በኢትዮጵያ ተፋሰሶች ገፅታ ተግዳሮቶችና ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አድርገናል፡፡ በቀጣይ ሀገሪቱን ተጠቃሚ የሚያደርግ የተቀናጀ የውሀ ሀብት አስተዳደርን ለመገንባት በምክር ቤት ደረጃ ትኩረት ተሰጥቶባቸው ሊሰሩ በሚገባቸው ዋና ዋና ተግባራት ዙሪያ ተወያይተን መግባባት ላይ ደርሰናል፡፡”- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.