Fana: At a Speed of Life!

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ እና የእንስሳት ሕክምና ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ሕክምናና የግብርና ኮሌጅ በላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ እና የእንስሳት ሕክምና ያሰለጠናቸውን 127 ተማሪዎች በቢሾፍቱ ካምፓስ እያስመረቀ ነው፡፡

በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይም የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፣ የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) እና የግብርና ሚኒስትር ዴዔታ ፍቅሩ ረጋሳን (ዶ/ር) ጨምሮ ተመራቂዎች እና የተመራቂ ቤተሰቦች ተገኝተዋል፡፡

በበረከት ተካልኝ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.