Fana: At a Speed of Life!

ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ30ኛ ሣምንት ጨዋታ መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 1 ረትቷል፡፡

ምንም እንኳ ኢትዮጵያ ቡና በአንተነህ ተፈራ ጎል ሲመራ ቢቆይም÷ የኋላእሸት ሰለሞን ለሀድያ ሆሳዕና ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች ሽንፈት አስተናግዷል፡፡

ቀደም ብሎ በተካሄደው የ30ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ሐዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.