Fana: At a Speed of Life!

ከ247 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 247 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ዕቃዎቹ የተያዙትም ከሰኔ 7 እስከ 13 ቀን 2016 ዓ.ም በተደረገ ክትትል መሆኑ ተገልጿል፡፡

በዚሁ መሠረትም 233 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የገቢ እና 14 ሚሊየን ብር የወጪ ኮንትሮባድ ዕቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች መያዛቸውን የኮሚሽኑ መረጃ አመላክቷል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.