Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል በአምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል በአምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡

እንደ አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም መረጃ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል በአምስተኛ ደረጃን የያዘችው 205.1 ቢሊየን ዶላር የሀገር ውስጥ ጠቅላላ ገቢ(GDP) በማስመዝገብ ነው::

ከዓለም ደግሞ በ57ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡

ደቡብ አፍሪካ ፣ግብፅ፣አልጄሪያ እና ናይጄሪያ ደግሞ በአፍሪካ ትልቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት ከአንድ እስከ አራተኛ ደረጃን የያዙ ሀገራት ናቸው፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.