በወልቂጤ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ የከተማው ነዋሪዎች የተሳተፉበት ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል፡፡
በድጋፍ ሰልፉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ን ጨምሮ ሌሎች የፌደራል ፣የክልልና የዞን አመራሮች እንዲሁም የከተማው ነዋሪዎች ተገኝተዋል፡፡
በድጋፍ ሰልፉ የከተማው ነዋሪዎች ለውጡን የሚደግፉ የተለያዩ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል