Fana: At a Speed of Life!

በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ከተለያዩ የሸገር ከተማ ክፍለ ከተሞችና ወረዳዎች የተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ አካሂዷል፡፡

የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች በለውጡ ማግስት የተገኙ ተጨባጭ ለውጦችን በመልዕክቶቻቸው በመዘርዘር ቀጣይ ተጨማሪ ስኬቶችን ከመንግስት ጋር እንደሚያስመዘግቡ በተለያዩ መንገዶች ድጋፋቸውን ገልጸዋል፡፡

በመራኦል ከድር

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.