ከአንዲት 40 ዓመት ሴት 1 ነጥብ 2 ኪሎ አካባቢ የሚመዝን እንቅርት ተወገደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ከአንዲት የ 40 ዓመት ሴት በግምት 1 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም አካባቢ የሚመዝን እንቅርት መወገዱ ተገለፀ፡፡
ታካሚዋ በአሁን ሰዓት በመልካም ጤንነት ላይ እንደምትገኝ የሆስፒታሉ መረጃ ያመላክታል፡፡