Fana: At a Speed of Life!

ገርድ ሙለር የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ዋና ዳይሬክተር ገርድ ሙለር እና ልዑካን ቡድናቸው የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል።
 
ዋና ዳይሬክተሩ የዓድዋ ድል መታሰቢያ በውስጡ የትናንት ታሪክን ብቻ ሳይሆን ለነገውም ትውልድ በትብብር ለመስራት ትልቅ አቅም የሚፈጥር መሆኑን መመልከታቸውን ጠቁመዋል፡፡
 
ከዚህም ባለፈ ኮንፈረንሶችን ለማካሄድ ተመራጭ ቦታ መሆኑን ማንሳታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ገልጸዋል።
 
 
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.