Fana: At a Speed of Life!

በነቀምቴ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡

መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡

በውይይት መድረኩ የአማራ ክልል ም/ርዕሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን፣ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እና ሌሎች የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

በመድረኩ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎቹ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከሕብረተሰቡ ጋር በመምከር ላይ ናቸው፡፡

በገላና ተስፋ

#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_televisionበመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.