Fana: At a Speed of Life!

በቢሾፍቱና ማያ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱና ማያ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ፡፡

ውይይቱ ”ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው።

በማያ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ውይይት የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እና የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሃላፊ አዲሱ አረጋ ተገኝተዋል።

እንዲሁም በቢሾፍቱ እየተካሄደ በሚገኘው ውይይት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች ተገኝተዋል፡፡

በውብርስት ተሰማ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.