Fana: At a Speed of Life!

በአሰላ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አሰላ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡

በውይይት መድረኩ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

ውይይቱ ሕዝቡ እስካሁን የተመዘገቡ ሁለንተናዊ ድሎች ፀንተው እንዲቀጥሉ እንዲያግዝ እና ከኋላ ቀር የፖለቲካ ባህል የመነጩ ተግዳሮቶች በጋራ ትግል እልባት አንዲያገኙ የድርሻውን አንዲወጣ ለማስቻል ያለመ መሆኑ ተመላክቷል፡፡

መድረኩ “ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና “በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.