Fana: At a Speed of Life!

ናሚቢያ ቱኒዚያን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች

 

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ 5 ጨዋታ ናሚቢያ ቱኒዚያን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች፡፡

ናሚቢያን አሸናፊ ያደረገችውን ግብ ሆቶ በ88ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡

በዚሁ ምድብ የሚገኙት ማሊና ደቡብ አፍሪካ ምሽት 5 ሰዓት ላይ የሚጫወቱ ይሆናል፡፡

ቀደም ብሎ በተደረገ የምድብ 4 ጨዋታ ቡርኪናፋሶ ሞሪታኒያን 1 ለ 0 አሸንፋለች።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.