Fana: At a Speed of Life!

በግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የተመራ ልዑካን ቡድን የግብርና ልማት ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የተመራ የልኡካን ቡድን በጅማ ዞን መና ወረዳ ውስጥ ያለውን የግብርና ልማት ስራ ጎበኘ፡፡

በጉብኝቱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ሀላፊ ጌቱ ገመቹን ጨምሮ የግብርና ዘርፍ አመራሮችና ባለሙያዎች ተገኝተዋል።

ልዑካን ቡድኑ በጅማ ዞን መና ወረዳ የሚገኘውን የቡና እርሻ ክላስተር መጎብኘቱን ከኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ የተገኘ መረጃ ያመለክታል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.