ከሲንጋፖር የኢኮኖሚ ልማት ቦርድ አመራር ጋር ውይይት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከሚሽነር ሌሊሴ ነሚ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ስራ አስፈጻሚ አክሊሱ ታደሰ ከሲንጋፖር የኢኮኖሚ ልማት ቦርድ አመራር ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ የሁለቱ ተቋማት አመራሮች በኢንቨስትመንት ዘርፉ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ በሚያስችሉ የፖሊሲ ማሻሻዎች ላይ መምከራቸውን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን መረጃ ያመላክታል፡፡