አቶ ማሞ ምህረቱ ከተለያዩ ሀገራት የማዕከላዊ ባንክ ገዥዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ከኬንያ፣ ዛምቢያ፣ ሞዛምቢክ እና ዩጋንዳ ማዕከላዊ ባንኮች ገዥዎች ጋር ተወያዩ፡፡
ውይይቱን ያካሄዱት ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና የዓለም ባንክ የ2023 የፀደይ ወቅት ስብሰባ ጎን ለጎን ነው፡፡
በውይይታቸውም÷ እዳን በዘላቂነት በመክፈል አቅም እና በዋጋ መረጋጋት ላይ መምከራቸውን አቶ ማሞ ምሕረቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡
በተጨማሪም በንግድ ልውውጥ ላይ ምክክር ማድረጋቸውንም አስታውቀዋል።
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!