‹‹በአንድ ወቅት ምንም ልማት ባልነበረበት የብላቴ ወንዝ ተፋሰስ፣ የከርሰ ምድር ውኃን በመጠቀም የተለያዩ የአትክልትና ፍራፍሬ ዝርያዎች እየተንዠረገጉበት ነው። በቆራጥ የግሉ ሴክተር ባለሀብቶች የሚለሙትን እርሻዎች የምርታማነት ዐቅም ለማየት ወደ ቦታው ተመልሰናል። የዚህ አካባቢ ምርታማነት ከክፍፍል ይልቅ ትብብር የሚያስገኘውን ውጤት ማሳያ ነው። ይህ ተሞክሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ መስፋፋት አለበት።››- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ On Dec 23, 2022 565 565 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint