Fana: At a Speed of Life!

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ መርሐ ግብር በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ህወሓት በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመው ጥቃት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ መርሐ ግብር በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር መካሄድ ጀምሯል፡፡
 
የመታሰቢያ መርሐ ግብሩ “መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
 
በመርሐ ግብሩ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና የከተማ አስተዳደሩ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ ነው፡፡
 
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.