የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ ሙያ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 493 ተማሪዎች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ ሙያ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 493 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው፡፡
በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ከፍተኛ መንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ እንዲሁም ተመራቂዎችና የተመራቂ ቤተሰቦች ተገኝተዋል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!