Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ልዩ የፖሊስ ሀይል ዛሬ አስመረቀ

አበባ፣ የካቲት 29፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ለ30 ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ልዩ የፖሊስ ሀይል ዛሬ እንደሚያስመርቅ ተገለጸ፡፡

በቡልቡላ ማሰልጠኛ ማእከል ለ30ኛ ዙር የሰለጠኑት ልዩ የፖሊስ ሀይሎች ዛሬ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት ነው ያስመረቀው፡፡

አባላቱ በቆይታቸው የተለያዩ ስልጠናዎችን ለወራት መከታተላቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.