Fana: At a Speed of Life!

ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያው ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አንደኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ዛሬ ከዩጋንዳ ጋር ተጫውቷል፡፡
በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ከዩጋንዳ አቻቸው ጋር አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
ይህን ተከትሎም ከሜዳው ውጭ ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች በዓለም ዋንጫ ማጣሪያው ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል።
በመጀመርያው ጨዋታ ዩጋንዳ ላይ ሁለቱ ቡድኖች 2 ለ 2 መለያየታቸው ይታወሳል።
በቀጣዩ ማጣሪያም ከደቡብ አፍሪካ ጋር ይጫወታሉ።

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.