Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በ6ኛው ዓለም አቀፍ የኢንዱስትሪ የትብብር ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በ6ኛው ዓለም አቀፍ የኢንዱስትሪ የትብብር ፎረም ላይ እየተሳተፈ ነው።
በፎረሙ ላይ ከ41 የአፍሪካ ሃገራት የተወከሉ ከ500 በላይ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ተሳታፊዎች ናቸው።
በዋናነትም በኢንዱስትሪ መስክ ላይ ትኩረቱን አድርጎ እንደሚመክር በቱርክ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.