Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቴክ

ተኽሊታት ዘድሊዮም መጠን ማይ ዝልክዕ ቴክኖሎጂ ኣብ ኢትዮጵያ ተማሂዙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 01፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ተኽሊታት ዘድሊዮም መጠን ማይ ዝልክዕ ቴክኖሎጂ ኣብ ኢትዮጵያ ተማሂዙ። እቲ ብሓደ ኢትዮጵያዊ መንእሰይ ዝተምሃዘ ቴክኖሎጂ፥ ነቶም ተኽልታት ዘድሊ ሓቃዊ መጠን ማይ ዘረጋግፅ ከምዝኾነ እውን ተገሊፁ። ኤምባሲ ኣሜሪካ ኣብ ዘዳለዎ ውድድር ቴክኖሎጂ…

ፌስቡክ ቤትፅሕፈቱ ኣብ ቻይና ንክኸፍት ዘኽእል ፈቓድ ረኺቡ

ኣዲስ ኣበባ፣ 18 ሓምለ፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ ቤትፅሕፈቱ ኣብ ቻይና ንክኸፍት ዘኽእል ፈቓድ ከምዝረኸበ ተገሊፁ። እቲ ምርካብ ፈቓድ፥ መርበብ ሓበሬታ ፌስቡክ ናብ ዝተዓፀወላን ገፊሕ ዕዳጋ ናብ ዘለዋን ቻይና ንምእታው ንዝገብሮ ዘሎ ፈተነ ከምዝሕግዝ ተሓቢሩ። ፌስቡክ፥ እቲ ኣብ…

ጥንዶች ስደተኞችን ለመደገፍ በፌስቡክ ከ4 ሚሊየን ዶላር በላይ ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ፣ 14፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ካሊፎርሚያ ግዛት ነዋሪ የሆኑ ጥንዶች በፌስቡክ በአምስት ቀናት ውስጥ ከ4 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ለመሰብስብ ችለዋል፡፡ የትራምፕ አስተዳደር የስደተኞች ፓሊሲ በመቀየር ህፃናት ከወላጆቻቸው እንዲለያዩ ማድረግ መጀመሩን ተክትሎ ነው…

የአውስትራሊያ ፍርድ ቤት በአፕል ኩባንያ ላይ የ6 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ቅጣት ወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የቴክኖሎጅ ኩባንያ አፕል በአውስትራሊያ ፍርድ ቤት የገንዘብ ቅጣት ተጥሎበታል። ኩባንያው 6 ነጥብ 7 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገንዘብ ቅጣት ነው የተላለፈበት። የኩባንያው ደንበኞች በገዙት አይ ፎን ስልክና አይ ፓድ ላይ ለደረሰው ጉዳት…

የኖርዌይ የመጀመሪያው በኤክትሪክ የሚሰራ አውሮፕላን በረራ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኖርዌይ የመጀመሪያው ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሰራው አነስተኛ የእወሮፕላን በረራ ሊያደርግ መሆኑ ተነግሯል። የኤሌክትሪክ አውሮፕላን በረራው መደረጉ ተሽከርካሪዎችን ወደ ኤሌክትሪክ ለመቀየር እየተሰራ እንዳለው ሁሉ የአቪዬሽን ኢንደስትሪዎንም…

ፌስቡክ በሜሴንጀር መልዕክት መለዋወጫ ላይ የተንቀሳቃሽ ምስል ማስታወቂያ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ፣ 13፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ በሜሴንጀር መልዕክት መለዋወጫ መተግበሪያ ላይ የተንቀሳቃሽ ምስል ማስታወቂያ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ በአሁን ወቅት በራሱ ጊዜ በመልዕክት መለዋወጫው የሚወጣው ተንቀሳቃሽ ምስል በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን የማስታወቂያ መርህን ተከትሎ ነው…

ፌስቡክ በሜሴንጀር መልዕክት መለዋወጫ ላይ የተንቀሳቃሽ ምስል ማስታወቂያ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ፣ 13፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ በሜሴንጀር መልዕክት መለዋወጫ መተግበሪያ ላይ የተንቀሳቃሽ ምስል ማስታወቂያ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ በአሁን ወቅት በራሱ ጊዜ በመልዕክት መለዋወጫው የሚወጣው ተንቀሳቃሽ ምስል በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን የማስታወቂያ መርህን ተከትሎ ነው…

ካስፐርስኪ በአውሮፓ የሚያደርገውን የሳይበር ወንጀል የመከላከል ስራ አቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ካስፐርስኪ የተባለው የኮምፒውተር ደህንነት ተቋም ከአውሮፓ ተቋማት ጋር በመሆን የሚያከናውነውን የሳይበር ወንጀል መከላከል ስራ ማቋረጡን አስታውቋል። ኩባንያው ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ የካስፐርስኪ ሶፍትዌር ተአማኒነት…

ሁለት የካናዳ ባንኮች የመረጃ መረብ በርባሪዎች ጥቃት ኢላማ ሆነዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ ሁለት ትልልቅ ባንኮች በመረጃ መረብ በርባሪዎች መመታታቸውን ገለጹ። በሃገሪቱ አራተኛ እና አምስተኛ የሆኑት የሞንትሪያል ባንክ እና የካናዳ ንግድ ባንኮች ወደ 90 ሺህ የሚደርሱ ደንበኞቻቸው መረጃ ሳይበረበር እንዳልቀረ ገልጸዋል።…

አፕል የአይፎን ስልክን በመጠቀም ቤት እና መኪናን መቆለፍ እና መክፈት የሚያስችል አገልግሎት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት፣ 22፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ)አፕል ኤንኤፍሲ በተሰኘ ማሻሻያው ሰዎች በአይፎን ስልካቸው የቤት በሮችን፣ መኪናዎችን መክፈት እና መዝጋት የሚያስችላቸውን እንዲሁም የትራንስፖርት አገልግሎት ክፍያዎችን መፈፀም የሚያስችል አገልግሎት በቅርቡ ሊጀምር ነው። ኤንኤፍሲ በተሰኘው እና…