Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከተጠየቀው የማሽነሪ ግዥ 20 በመቶው ብቻ ተፈጽሟል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ ዘጠኝ ወራት የ10 ቢሊየን ብር የማሽነሪ ሊዝ ፋይናንስ ጥያቄ ቢቀርብም አፈጻጸሙ ዝቅተኛ መሆኑን የፌደራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱትስሪ ይገልጻል። መንግስት በማምረቻው ዘርፍ መሰማራት ለሚፈልጉ ግለሰቦችም ሆኑ ማህበራት…

ባለፉት 10 ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 35 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በበጀት ዓመቱ ባለፉት 10 ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 35 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ። በአስር ወራቱ ከወጪ ንግድ የተገኘው ገቢ ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር 64 ነጥብ 51 ሚሊየን…

የዋጋ ግሽበት 13 ነጥብ 7 በመቶ ሆነ: የግንቦት ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 13 ነጥብ 7 በመቶ ሆኖ ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግንቦት ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 13 ነጥብ 7 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ መሰረት የዋጋ ግሽበቱ ካለፈው ወር ጋር ሲነፃፀር ተመሳሳይ ሆኖ…