Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

ቻይና

አሜሪካ በቻይና ላይ ወታደራዊ ማዕቀብ ጣለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና ከሩሲያ የጦር ጀቶችና ሚሳኤሎችን  በመግዛቷ አሜሪካ ወታደራዊ ማዕቀብ እንደጣለችባት ተገለፀ። ሩሲያ በዩክሬን ላይ በወሰደችው እርምጃና በአሜሪካ ፓለቲካ በምታደርገው ጣልቃ ገብነት ምክንያት በአሜሪካ ማዕቀብ እንደተጣለባት ይታወቃል።…

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ወደ ቻይና አቀኑ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 25፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በቻይና- አፍሪካ ትብብር ፎረም የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ወደ ቻይና አቀኑ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቻይና ቆይታቸው ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ጋር በሀገራቱ መካከል ስላለው ግንኙነት ውይይት…

ትዳር: 80 ሺህ ሴቶችን ለትዳር ጠይቆ ያልተሳካለት ቻይናዊ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ፣ 21፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ)ቻይናዊው ባለፉት ስምንት ዓመታት የምትወደድ የትዳር ጓደኛን ለማግኘት 80 ሺህ ሴቶች ለማግኘት ቢቀጥርም ጥያቄው በ80 ሺዎቹ ውድቅ ተደርጎበታል። የ31 ዓመቱ ቻይናዊ የትዳር ጓደኛን ለማግኘት እጅግ ከመጓጓቱ የተነሳ በቀጠሮ ያበዳ የሚል ቅፅል ስም…