የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ስደተኞች ደህንነታቸው እንዲጠበቅ በርካታ ስራዎችን እያከናወነች መሆኗ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ስደተኞች ደህንነታቸው እንዲጠበቅ እና በመደበኛ መንገድ እንዲንቀሳቀሱ በርካታ ስራዎችን እየሰራች መሆኗን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይ አምባሳደር ጸጋአብ ክበበው ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕግን በማያከብሩ የነዳጅ ኩባንያዎች ላይ ጠንካራ ርምጃ ይወሰዳል – ሚኒስቴሩ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቀመጠውን ሕግና ሥርዓት አክብርው በማይሰሩ የነዳጅ ኩባንያዎች ላይ ጠንከር ያለ ርምጃ እንደሚወሰድ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ የነዳጅ ምርቶች አቅርቦት፣ ስርጭት እና ግብይት ላይ በሚስተዋሉ ክፍተቶች ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ኢንስፔክተር ጀነራል አተም ማሮል ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ኢንስፔክተር ጀነራል አተም ማሮል ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች በውይይቱ ወቅት በሁለቱ ተቋማት መካከል በፈረንጆቹ መጋቢት 2021 የተፈረመውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል አስተማማኝ ሰላምንና ልማትን ለማረጋገጥ በቅንጅት እየተሰራ ነው- አቶ አረጋ ከበደ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አስተማማኝ ሰላምንና ልማትን ለማረጋገጥ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ አካላትም ወደ ሰላማዊ አማራጭ እንዲመጡ ጥሪ አቅርበዋል። በምስራቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልፅግና ፓርቲ አግላይነትን በማስቀረት እኩልነት ማስፈኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ያለፈውን የአግላይነት ስርዓት አስቀርቶ አካታችነትንና እኩልነትን አስፍኗል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ። "የሀሳብ ልዕልና፣ ለሁለንተናዊ ብልፅግና" በሚል መሪ ሀሳብ የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮንፍረንሱ ሪፎርሞች ያመጡትን ለውጥ ማሳየት ተችሏል-አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተካሄደው አህጉራዊ የሰላም ኮንፍረንስ ሪፎርሞች ያመጡትን ተጨባጭ ለውጥ ማሳየት የተቻለበት ስኬታማ መድረክ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ገለጹ፡፡ "የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው የብሪክስ ሸርፓስ ጉባዔ በሩሲያ ተጀመረ Meseret Awoke Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው የብሪክስ ሸርፓስ (ሶስ-ሸርፓስ) ጉባዔ በሩሲያ ኢካተሪንበርግ ከተማ ተከፍቷል። ጉባዔው በፈረንጆቹ 2024 በሩሲያ ሊቀመንበርነት የተደረገውን የመጨረሻውን ስብሰባ ለመገምገም ያለመ እንደሆነ ተገልጿል። የሩሲያው ሼርፓ እና የጉባዔው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች yeshambel Mihert Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀጣናዊ ደህንነት ኦፕሬሽን ማዕከል (ሮክ) ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ም/ ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር÷ ሮክ ስለ ስደትና ተያያዥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕብረተሰቡ የባንክ ምስጢር ቁጥር በመቀበል ከግለሰቦች አካውንት ብር ከሚመዘብሩ ወንጀለኞች እንዲጠነቀቅ ፖሊስ አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባንክ እንደተደወለ አስመስለው የተለያዩ ስልኮችን በመጠቀም የግለሰቦችን የባንክ ምስጢር ቁጥር በመቀበል በማጭበርበር ከግለሰቦች አካውንት ብር ከሚመዘብሩ ወንጀለኞች ሕብረተሰቡ ሊጠነቀቅ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አሳሰበ፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተሀድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ የሰላም ተመላሾች ተመረቁ Mikias Ayele Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ፓዊ ወረዳ የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሃድሶ ስልጠና ሲከታተሉ የቆዩ 43 የሰላም ተመላሾች ተመረቁ፡፡ የዞኑ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ኮሎኔል መንገሻ ታከለ÷ የሰላም ተመላሾቹ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ…