Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ከ100 ሺህ በላይ ዜጎች የኮደርስ ስልጠና ወስደዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል እስካሁን ከ100 ሺህ በላይ ዜጎች የኢትዮ ኮደርስ ስልጠናን አጠናቅቀው የማረጋገጫ ሰርተፍኬት ወስደዋል አለ የክልሉ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ የቻለ ይግዛው ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት÷ በክልሉ 767 ሺህ…

የሎጂስቲክስ ዘርፍ አገልግሎትን የተሳለጠ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው –  ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የሎጂስቲክስ ዘርፉን አገልግሎት ዘመኑን የዋጀና የተሳለጠ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ። ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…

ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 8 ነጥብ 4 ቢሊየን ችግኝ ተዘጋጅቷል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በሀገር አቀፍ ደረጃ እስካሁን 8 ነጥብ 4 ቢሊየን ችግኝ ተዘጋጅቷል። በግብርና ሚኒስቴር የተፋሰስ ልማት ዴስክ ኃላፊ ሻንቆ ቴሳ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ለመርሐ ግብሩ 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል…

ሩሲያና ዩክሬን የጦር እስረኞችን ለመለዋወጥ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን የሚያደርጉት ሁለተኛ ዙር የሰላም ንግግር በቱርክ ኢስታንቡል ከተማ ተካሂዷል። በሁለቱ ሀገራት መካከል የተደረገው ሁለተኛው ዙር የሰላም ድርድር የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን የመሩት ሲሆን÷ የቱርክ፣ ሩሲያ እና…

አዳማ ከተማ ባሕር ዳር ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ33ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ባሕር ዳር ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የአዳማ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ቢንያም አይተን እና ሙሴ ኪሮስ በሁለተኛው አጋማሽ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ አዳማ ከተማ ተከታታይ…

ሁዋጂያን በገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን በሶላር ምርትና ኤክስፖርት ዘርፍ ሊሰማራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይናው ሁዋጂያን ግሩፕ በገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ለመሰማራት የ100 ሚሊየን ዶላር የኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሞቱማ ተመስገን እና የሁዋጂያን ግሩፕ ሥራ አስፈጻሚ…

ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብሔራዊ ጥቅም ጉዳይ በጋራ ሊቆሙ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም መከበር በጋራ ሊቆሙ ይገባል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ ለተረጋጋ የፖለቲካ ሥርዓት ባህል ግንባታ የፓርቲዎች ሚና በሚል መሪ ሐሳብ በመዲናዋ ከሚገኙ…

ቢል ጌትስ ለአፍሪካ ዘላቂ ድጋፍ የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቢል ጌትስ የአፍሪካን ዘላቂ ድጋፍ እና ዓለም አቀፍ አጋርነት ለማጠናከር የሚደረገውን ጥረት እንደሚደግፉ ቃል ገብተዋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ በህብረቱና በጌትስ ፋውንዴሽን ትብብር ዙሪያ ከቢል ጌትስ ጋር…

በጤና ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጤናው ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፡፡ በክልሉ ከጤና ባለሙያዎች ጋር "የጤና ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት"…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በርካታ የውጭ ኢንቨስትመንቶችን እየሳበ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በርካታ የውጭ ኢንቨስትመንቶችን እየሳበ ነው አሉ፡፡ በኢትዮጵያ እና ቤልጂየም የኢንቨስትመንት ዘርፍ ትብብር ላይ ያተኮረ የቢዝነስ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ አቶ አህመድ…