ባለፉት ዓመታት የገጠሙንን ፈተናዎች በማለፍ በርካታ ስኬቶችን አስመዝግበናል- አቶ ፍቃዱ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት እንደ ሀገር የገጠሙንን ፈተናዎች በማለፍ በርካታ ስኬቶችን አስመዝግበናል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ተናገሩ፡፡
ዛሬ በቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ…
በፓሪስ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በፓሪስ በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም አሸንፈዋል፡፡
መስታወት ፍቅር 02:20፡ 45 በመግባት የሴቶቹን ውድድር ስታሸንፍ በተመሳሳይ በወንዶች ሙሉጌታ ኡማ 02፡05፡33 በመግባት ውድድሩን…
ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የሚያግዛትን ድርድር በግንቦት ወር ታካሂዳለች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የሚያግዛትን 5ኛ ዙር ድርድር በግንቦት ወር እንደምታካሂድ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ ገለፁ።
ኢትዮጵያ ከ20 ዓመታት በፊት የዓለም ንግድ ድርጅት አባል…
አርሰናል ብራይተንን በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆነ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ32ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ብራይተንን 3 ለ 0 በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆኗል፡፡
ምሽት 1 ሠዓት ተኩል ላይ በተደረገው ጨዋታ አርሰናል÷ በቡካዮ ሳካ፣ ካይ ሀቨርትዝ እና ሊያንድሮ ትሮሳርድ ጎሎች ብራይተንን ረትተዋል፡፡…
የአዲስ አበባ እና ኪጋሊ ከተሞችን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እና ኪጋሊ ከተሞችን ትብብር ለማጠናከር የሚያስችል የእህትማማች ስምምነት ተፈረመ፡፡
ስምምነቱን የተፈራረሙት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የሩዋንዳ ዋና ከተማ ኪጋሊ ከንቲባ ዱሴምግዩንቫ ሳሙኤል ናቸው፡፡…
በኪጋሊ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሕንጻ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሩዋንዳ ኪጋሊ ለኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽሕፈት ቤት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡
ግንባታው የሚከናወነው በ7 ሺህ 771 ካሬ ሜትር ላይ መሆኑ ተገልጿል፡፡
አምባሳደር ታዬ በዚሁ ጊዜ…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በስታርት አፕ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሁነት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ያደረጉት ቆይታ
https://www.youtube.com/watch?v=DTs-1WjBMVU
በድሬዳዋ ከተማ የውኃ ጉድጓድ ሲቆፍሩ የነበሩ 2 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውኃ ጉድጓድ በመቆፈር ላይ የነበሩ ሁለት ግለሰቦች ሕይወት ማለፉን የድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ አስታወቀ፡፡
አደጋው ዛሬ ከቀኑ 8 ሠዓት ተኩል አካባቢ በድሬዳዋ 03 ቀበሌ ደምሴ ረታ ሕንጻ ግሪን ዴይ ፔኒሲዮን ግቢ ውስጥ መከሰቱን ፖሊስ…
በኤፍ ኤም 98.1 ለአድማጭ የሚደርሰው ‘የጨረቃ ውል’ ድራማ 100ኛ ክፍል ዛሬ ለአየር በቅቷል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ቅዳሜ ከረፋዱ 5 እስከ 9 ሠዓት ለአድማጭ በሚደርሰው 'ማረፊያ' የመዝናኛ ፕሮግራም ውስጥ የሚገኘው 'የጨረቃ ውል' ድራማ ዛሬ ክፍል 100 ለአየር በቅቷል፡፡
የድራማውን 100ኛ ክፍል ለአየር መብቃት አስመልክቶ ልዩ ዝግጅት…