Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዜና

ዜና

በምእራብ አርሲ ዞን የሚገኘው የኤዶ-ሰሮፍታ-ዋርቃ መንገድ ግንባታ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 20111 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምእራብ አርሲ ዞን የሚገኘው የኤዶ-ሰሮፍታ-ዋርቃ መንገድ ግንባታ ዛሬ በይፋ ተጀመረ። ቀደም ሲል በጠጠር ደረጃ የነበረው ይህ መንገድ ወደ አስፋልት የሚያድግ ይሆናል። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር…