Fana: At a Speed of Life!

ፌስቡክ በሲንጋፖር በ1 ቢሊየን  የአሜሪካ ዶላር የመረጃ ማዕከል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 1፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ በኢስያ የመጀመሪያ የሆነውን   የመረጃ ማዕከል በሲንጋፓር በ1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ወጪ ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ። በሲንጋፓር የሚገነባው የመረጃ ማዕከል 11 ፎቆች እንደሚኖሩትና 170 ሺህ ስኬር ሜትር ስፋት እንደሚኖረው ነው የተገለፀው።…

ፌስቡክ ከዩትዩብ ጋር የሚፎካከር “ፌስቡክ ወች” የተባለ የቪዲዮ ማጫወቻ አገልግሎት ይፋ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግዙፉ የማህበራዊ ትስስር ድረ ገጽ “ፌስቡክ ወች” የተባለ የቪዲዮ ማጫወቻ አገልግሎት በመላው ዓለም ይፋ እያደረገ መሆኑ ተነግሯል። ፌስቡክ ይፋ ማድረግ የጀመረው የቪዲዮ ማጫወቻ አገልግሎት የዓለማችን ግዙፉ የቪዲዮ ማጫወቻ ገጽ የሆነውን ዩ ትዮብን…

ሶኒ ኩባንያ ‘‘የፕሌይ ስቴሽን 2 የዲጂታል ጌም’’ መሳሪያ መለዋወጫዎች ማምረት አቆመ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሶኒ ኩባንያ ‘‘የፕሌይ ስቴሽን 2 የዲጂታል ጌም’’ መሳሪያ መለዋወጫዎች ማምረት ማቆሙን ገልጿል። ‘‘የፕሌይ ስቴሽን 2 የዲጂታል ጌም’’ መሳሪያ ገበያ ላይ ከዋለ ከ18 ዓመታት በኋላ የመሳሪያው የመለዋዎጫ አገልግሎት ማቋረጡን ሶኒ ኩባንያ…

ስካይፒ ስናፕቻትን በመሰሉ መተግበሪዎች ላይ የአሰራር ለውጥ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስካይፒ ከደንበኞቹ ቅሬታ እየቀረበበት ሲሆን፥ ስናፕቻትን በመሰሉ መተግበሪዎች ላይ የአሰራር ለውጥ ሊያደርግ ነው። የስካይፒ ዲዛይነር ዳይሬክተር ፒተር እስኪል ማን በብሎግ ገጻቸው እንዳሰፈሩት ባለፈው ዓመት ይፋ የሆነው የመተግባሪያው አገልግሎት…

ፈረንሳይ በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶቿ ሞባይል መጠቀምን አገደች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን የምንገኝበት ይህ 21ኛው ክፍለዘመን ከኢንዱስትሪ አብዮት የተቀበላቸውን ፈጠራዎች በመያዝ ወደ ዘመናዊው የመረጃ ዘመን አሻግሮናል፡፡ በዛኛው ዘመን ያልነበሩ የተለያዩ ባህሎች አዳዲሶቹን ፈጠራዎች በመከተል በዚህኛው ዘመን ውስጥ ብቅ ብቅ ብለዋል፡፡…

ሮቦቶች በቻይና የመዕዋለ ህፃናት መምህር ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 24፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሮቦቶቹ በትምህርት ቤቱ ታሪክ ነጋሪ፣ የተደበቁ ቀመሮችና ችግሮች መፍትሄ በመስጠት አገልግሎት ይሰጣሉ ነው የተባለው። በቻይናዋ ዋና ከተማ ቤጅንግ በሚገኝ አንድ የመዕዋለ ህፃናት ትምህርት ቤት ተማሪዎቹ ከትምህርት በኋላ ከሮቦቶች ጋር የዳንስ ክፍለ…

ኤል.ጂ  “LG G7” የተባለ አንድሮይድ ስማርት ስልኩን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቴክኖሎጂ ቁስ አምራቹ ኤል ጂ አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚጠቀም “LG G7” የተባለ ስማርት ስልኩን ይፋ ማድረጉ ተነግሯል። ኤል ጂ አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚጠቀም ስማርት ስልክ ይፋ ሲያደርግም ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ተብሏል።…

ቶዮታ አሽከረካሪ አልባ ተሽከርካሪዎቸን ለማምረት 500 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ኢንቨሰት ሊያደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 22፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቶዮታ አሽከረካሪ አልባ ተሽከርካሪዎቸን ለማምረት የ500 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ኢንቨስትመንት በኡበር ላይ ኢንቨስት ሊያደረግ መሆኑ ተገልጿል። ቶዮታ ሞተር ኮርፖሬሽን ተሽከርካሪ አልባ ተሽከረካሪዎቸን ለማምረት በኡበር ላይ የ500 ሚሊየን ዶላር…