Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

News

ምክትል ጠ/ሚ አቶ ደመቀ ስለሱዳን በካይሮ በመከረው ጉባኤ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በማተኮር በግብፅ በተካሄደው የመሪዎች ስብሰባ ተሳተፉ። በዚህም መሪዎቹ የሱዳን ወታደራዊ የሽግግር ምክር ቤት በሀገሪቱ ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን እንዲያረጋግጥ…

ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ ቻይና ቤጂንግ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ቻይና ቤጂንግ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፊታችን ሚያዚያ 17 እስከ 19 ቀን በቤጂንግ በሚካሄደው የቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ ፎረም ላይ ለመሳተፍ ነው ትናንት ምሽት ወደ ቻይና ያቀኑት።…

ጎልደን አፍሪካ ኩባንያ በኢትዮጵያ በምግብ ዘይት ማምረቻ ዘርፍ ሊሰማራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 15 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሌዥያው ጎልደን አፍሪካ ኩባንያ በኢትዮጵያ በምግብ ዘይት ማምረቻ ዘርፍ ሊሰማራ መሆኑን አስታወቀ። የኢፌዴሪ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር ከኩባንያው የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም…

የጉምሩክ ፖሊስ ወደ ስራ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮንትሮባንድንና ህገ ወጥ ንግድን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተቋቋመው የጉምሩክ ፖሊስ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ። ኮንትሮባንድ መከላከል ዋነኛ ስራው የሆነው የጉምሩክ ፖሊስ ተጠሪነቱ ለፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን መሆኑም ተነግሯል። በዛሬው እለትም…

ጠ/ሚ ዶክተር አብይ ከፕራይቬታይዜሽን አማካሪ ምክር ቤት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ከፕራይቬታይዜሽን አማካሪ ምክር ቤት ጋር የፕራይቬታይዜሽን ሂደቱ የደረሰበትን ደረጃ በተመለከተ ተወያዩ። አማካሪ ምክር ቤቱ ከወራት በፊት የመንግሥት ኩባንያዎችን በከፊል ወደ ግል የማዛወር ሂደቱን…

ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ የ264 ሚሊየን ዶላር የቀላል ብድር ስምምነት ተፈራረሙ  

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ የ264 ሚሊየን ዶላር ቀላል ብድር ማቅረብ የሚያስችል የማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚከናወኑ የልማት ፕሮክቶች የሚውል ሲሆን፥ የደቡብ ኮሪያ ኤክስፖርትና ኢምፖርት ባንክ እና የገንዘብ…

የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚከናወኑ ተግባራትን ውጤታማ ለማድረግ የተቀናጀ እንቅስቃሴ ያስፈልጋል – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ  

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችን ተጠቃሚነት እና እኩልነትን ለማረጋገጥ የሚከናወኑ ተግባራትን ውጤታማ ለማድረግ የተቀናጀና ትብብርን መሰረት ያደረገ እንቅስቃሴ እንደሚያስፈልግ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አስገነዘቡ። መተባበር ለላቀ ውጤት በሚል ርዕስ የተዘጋጀው እና…

በአቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ክስ ተመሠረተባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ በጥረት ኮርፖሬት የሀብት ምዝበራ ተጠርጥረው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታዬ የሚገኙት አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ በሙስና እና ስራን ባመች ሁኔታ ባለመስራት ወንጀሎች አራት…

የሰሜን እዝና የትግራይ ክልል ፀጥታና አስተዳደር ቢሮ የሰላምና የደህንነት ኮንፈረንስ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ፀጥታና አስተዳደር ቢሮ ከኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ አመራሮች ጋር የጋራ የሰላምና የደህንነት ኮንፈረንስ አካሂደዋል ። በመድረኩም የኢፌዴሪ  የሰሜን እዝ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች እና ከመላው የትግራይ የክልል ዞኖች…

የኦሮሚያና አማራ ክልሎች የህዝብ ለህዝብ መድረክ በአምቦ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያና አማራ ክልሎች የህዝብ ለህዝብ መድረክ በአምቦ ከተማ ተካሄደ።   የህዝብ ለህዝብ መድረኩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን፣…