Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜናዎች

በቦሌ ክፍለ ከተማ ጤፍን ከባዕድ ነገሮች ጋር በመቀላቀል እንጀራ ሲሸጡ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ ጤፍን ከባዕድ ነገሮች ጋር በመቀላቀል እንጀራ ሲሸጡ የነበሩ ግለሰቦች ላይ በቁጥጥር ስር ውለዋል። ግለሰቦቹ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 በተለምዶ ዘይት መጭመቂያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው ጤፍን ከባዕድ…

የጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ መሆኑ ተነግሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ የፊታችን ጥቅምት ወር 2011 ዓ.ም መጀመሪያበኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርጉም ይጠበቃል። ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ በኢትዮጵያ…

ከቡራዩ ከተማ ከተፈናቀሉት መካከል 1 ሺህ 700 ያህሉ ወደ መኖሪያ ቀያቸው መመለሳቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከቡራዩ ከተማ ከተፈናቀሉት መካከል 1 ሺህ 700 ያህሉ ወደ መኖሪያ ቀያቸው መመለሳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። የከተማዋ ኮምንኬሽን ቢሮ እንደገለጸው በአዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ቡራዩ ከተማ በአሁኑ ወቅት …

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በመዲናዋ ለዓመታት ታጥረው የተቀመጡ 4 ነጥብ 1 ሚሊየን ካሬ ሜትር መሬት ውል እንዲቋረጥ ወሰነ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 12፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1997 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ታጥረው የቆዩ 154 ቦታዎች 4 ሚሊየን 126 ሺህ 423 ካሬ ሜትር መሬት የሊዝ ውላቸው ተቋርጦ ለህዝብ ጥቅም ተመላሽ እንዲሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ወሰነ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለረጅም…

ኢሕአፓ ከ40 አመታት በላይ የውጪ አገር ቆይታ በኋላ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 12፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ከ40 አመታት በላይ የውጪ አገር ቆይታ በኋላ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገባ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ በውጪ ያሉ የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ለአገር ግንባታ ወደ አገር እንዲገቡ ጥሪ…

የኦዴፓ አዲሱ አመራር ኢትዮጵያን ወደ ፊት ማራማድ በሚያችል መልኩ የተደራጀ ነው – ዶ/ር አብይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የተማሩ፣ ለመምራት የተዘጋጁና ብቃት ያላቸውን ወጣት አመራሮችን ማምጣቱንና ኢትዮጵያን ወደ ፊት ማራማድ በሚያስችል መልኩ እራሱን ማደራጁን የፓርቲው ሊቀመንበርና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ።…

በቡራዩ ግጭት ህይወት በማጥፋትና ዝርፊያ በመፈፀም የተጠረጠሩ ከ200 በላይ ግለሰቦች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስና የኦሮሚያ ፖሊስ በቡራዩ ከተማና አካባቢዋ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት የአካል ጉዳት፣ ዘረፋና ንብረት እጃቸው አለበት ብለው የጠረጠሯቸው ከ200 በላይ  ግለሰቦች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን…

አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል  ከመስቃንና ማረቆ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ዜጎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች  ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ሙፈርሃት ካሚል በጉራጌ ዞን መስቃንና ማረቆ አካባቢዎች  ባለፈው ሳምንት በተፈጠረው ግጭት የተፈናቀሉ ዜጎችን ጎበኙ። በባለፈው ሳምንት በመስቃንና ማረቆ አካባቢዎች በተፈጠረው ግጭት ከ150 በላይ…

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ 9ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ ባለ9 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) 9ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ ባለ ዘጠኝ ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ። ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በጅማ ሲካሄድ የቆየው ይህ ድርጅታዊ ጉባኤ በቆይታው የፓርቲውን ስያሜ ጨምሮ የአርማ እና የመዝሙር ለውጥ…

አብን ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፓርቲነት ምዝገባና እውቅና ጥያቄ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11፣ 2011 (ኤፍቢሲ) የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ አብን ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፓርቲነት ምዝገባ እና እውቅና ጥያቄ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ አብን ይህንን ያስታወቀው በትናንትናው ዕለት ለመገናኛ ብዙኀን በሰጠው መግለጫ ነው ተብሏል፡፡ የአብን ሊቀ መንበር ዶክተር ደሳለኝ…