Fana: At a Speed of Life!

ኢቦላን ለመከላከል እየተሰራ ቢሆንም በሽታው አሁንም የአለም ስጋት ሆኖ ቀጥሏል – የአለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢቦላን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እየተሰራ ቢሆንም በሽታው አሁንም የአለም ስጋት ሆኖ መቀጠሉን የአለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 72 ኛው አለም አቀፍ የጤና…

የውኃ አካላት መጨመር 100 ሚሊየን የሚሆኑ ሰዎች እንዲፈናቀሉ ሊያደርግ ይችላል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) የውኃ አካላት ከሚጠበቀው በላይ መጨመር የዓለም ስጋት መሆኑ ተገለጸ፡፡ የግሪን ላንድና አንታርክቲክ የበረዶ ግግር መቅለጥ ውቅያኖሶች መጠን እየጨመረ እንደሚገኝና ለአለማችን ስጋት እንደደሆነ ተመራማሪዎች አስጠንቅቀዋል፡፡ ይህም በአውሮፓዊያኑ…

በአሜሪካ የኩፍኝ ወረርሽኝ መከሰቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ የኩፍኝ ወረርሽኝ መከሰቱ ተገለጸ፡፡ የወረርሽኙ ምልክት በሳለፍነው ሳምንት በኦክላማ ግዛት ከታየ በኋላ በ24 ግዛቶች ተመሳሳይ ሪፖርቶች እየቀረቡ መሆኑን የአሜሪካ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል ይፋ አድርጓል፡፡ የማዕከሉ መረጃ…

የኢትዮጵያ ልዑካን ስዊዘርላንድ በተዘጋጀው 72ተኛው የጤና ዓለም አቀፍ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ ግንቦት 12፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በጄኔቫ ስዊዘርላንድ እየተካሄደ በሚገኘው 72ኛው የጤና ዓለም አቀፍ ጉባዔ በመሳተፍ ላይ ይገኛል። በበጄኔቫ በሚካሄደው 72ኛው የጤና ዓለም አቀፍ ጉባዔ ለመሳተፍ በጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን የተመራ ልዑክ…

የዓለም የደም ግፊት ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም የደም ግፊት ቀን በዛሬው ዕለት በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው። የዘንድሮው የዓለም የደም ግፊት ቀን ”የደም ግፊትዎን መጠን ይለኩና ይወቁ” በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ የሚገኘው። ቀኑን አስመልክቶም የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር…

የመድሃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ 300 የአልትራሳውንድና 50 ዘመናዊ የራጅ ማሽኖችን ግዢ ፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመድሃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ 300 የአልትራሳውንድና 50 ዘመናዊ የራጅ ማሽኖችን ግዢ መፈፀሙን አስታወቀ። ግዢ መፈፀሙን ተከትሎም የአልትራሳውድ ማሽኖችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለጤና ጣቢያዎች እና ለመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች፤ የራጅ…

በዓለም አቀፍ ደረጃ 1 ቢሊየን ሰዎች በደም ግፊት ህመም ተጠቂ ናቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም አቀፍ የደም ግፊት ቀን በነገው ዕለት ታስቦ ይውላል። በአሁን ወቀት 1 ቢሊየን የሚሆኑ ሰዎች በደም ግፊ የተጋለጡ ሲሆን፥ ይህ አሃዝ በፈረንጆቹ 2025 ወደ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ከፍ ይላል ተብሎ ይጠበቃል። በደም ግፊት ከተጠቁት 1…

ብሄራዊ የደም ባንክ ባለፉት 9 ወራት 171 ሺህ 685 ከረጢት ደም መሰብሰቡን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሄራዊ የደም ባንክ ባለፉት 9 ወራት 171 ሺህ 685 ከረጢት ደም መሰብሰብ መቻሉን አስታወቀ። ብሄራዊ የደም ባንክ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የነበረውን የስራ አፈፃፀም ከ31 በላይ የክልልና የብሄራዊ የደም ባንክ አመራሮች በተገኙበት ገምግሟል።…

የአዕምሮ በሽታ ብቸኛ በሆኑ ሰዎች ላይ እንደሚበረታ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብቻቸውን የሚኖሩ ሰዎች ለጭንቀት፣ ውጥረት እና ለተለያዩ የአዕምሮ በሽታ የመጋለጥ እድላቸው የሰፋ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ በብሪታኒያ የሚገኙ ተመራማሪዎች በፕሎስ ዋን ጆርናል ባሳተሙት አዲስ ጥናት መሰረት ለሁለት አስርት ዓመታት ሶስት…