Fana: At a Speed of Life!

በ2030 በመጠን በላይ ውፍረት የሚጠቁ ህፃናት ቁጥር ከ250 ሚሊየን በላይ ሊደርስ ይችላል

አዲስ አበባ፣መስከረም 23፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2030 ላይ በዓለም ተገቢ ባልሆነ ውፍረት የሚጠቁ ህፃናት ቁጥር ከ250 ሚሊየን በላይ ሊያሻቅብ እንደሚችል አንድ ጥናት አመላክቷል። የብሪታንያ የልብ ህክምና ፋውንዴሽን ይፋ ያደረገው ሪፖርት እንዳመላከተው በዓለም…

በሀገር አቀፍ ደረጃ ጥቅምት 15 10 ሺህ ዩኒት ደም ለመሰብሰብ ታቅዷል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ጥቅምት 15 ቀን 2012 ዓ.ም 10 ሺህ ዩኒት ደም ለመሰብሰብ መታቀዱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን አስታወቁ፡፡ ”ህይወት ለህይወት ፥ ደም ለግሰን ሕይወት እናድን'' በሚል መሪ ቃል ጥቅምት 15 ቀን 2012…

ፓለቲካ ለአሜሪካዊያን ዜጎች እንቅልፍና ጤና ማጣት ምክንያት እየሆነ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካን ጨምሮ በተለያዩ አለም ሀገራት የሚፈጠሩ የፓለቲካ ጉዳዮች የየሀገራቱን ዜጎች ትኩረት በመሳብ ለክርክሮች እና ውይይቶች ምክንያት ይሆናሉ፡፡ እነዚህ ውይይቶችም በፍጥነት እየተሟሟቁ እንደሚሄዱ እና በሰዎች ጤና እና ግንኙነት ላይ ተፅዕኖ…

ተሰፋ የተጣለበት የካንሰር መድሃኒት ጥቅም ላይ ሊውል ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተስፋ የተጣለበት እና ካንሰርን ማከም ይችላል የተባለ መድሃኒት ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፓ ጥቅም ላይ አንዲልው ፍቃድ ተሰጥቶታል። በመድሃኒቱ ላይ ሙከራ በማድረግ ላይ የሚገኙ የብሪታኒያ ዶክተሮች፥ አዲሱ የካንሰር መድሃኒት በጣም አስገራሚ ነው ሲሉ…

የመድሃኒቶችን ጥራትና የጎንዮሽ ጉዳት ሪፖርት ማድረግ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የመድሃኒት ጥራት እና ደህንነትን ለማስጠበቅ እንዲሁም የጎንዮሽ ጉዳት ሪፖርት ማድረግ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ አድርጓል። ባለስልጣኑ የመድሃኒት ጥራት እና ደህንነትን ለማስጠበቅ ከሚሰራቸው ስራዎች መካከል…

በአልዛይመር በሽታ የሚጠቁ ሰዎች ቁጥር በቀጣይ 20 ዓመታት ውስጥ በእጥፍ ሊጨምር ይችላል-ጥናት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአልዛይመር በሽታ የሚጠቁ ሰዎች ቁጥር በቀጣይ 20 ዓመታት ውስጥ በእጥፍ ሊጨምር እንደሚችል አንድ ጥናት አመላከተ። የአልዛይመር በሽታ ቀስ በቀስ የአዕምሮን የማስታወስ ችሎታ በማሳጣት ሰዎች የዕለት ተዕለት ተግባራትን የመፈጸም አቅማቸውን…

ሲጋራ ማጨስ ሴት ጾታ ያላቸው ፅንሶች ዕድገት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል – ጥናት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲጋራ ማጨስ ሴት ጾታ ባላቸው ፅንሶች ዕድገት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያስከትል አንድ ጥናት አመላክተ። በእርግና ወቅት ሲጋራ ማጨስ በእናቶች ላይም ሆነ በፅንሱ ላይ ጉዳት የሚያስከትል መሆኑ ይታወቃል። በሲግሊ ስቴት ሆስፒታል የተካሄደው…

የፀረ-አበረታች ቅመሞች በኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ውስጥ መካተቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ሁለተኛው የፀረ-አበረታች ቅመሞች የባለድርሻ አካላት ጉባኤ  እየተካሔደ ይገኛል። ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፕሮግራሞችን በመቅረፅ በየክልሉ ካሉ የስፖርት ቢሮዎች ውስጥ በፀረ-አበረታች ቅመሞች ላይ ተጠሪ ሁነው…

ከመሞት በኋላ የሰው አካል ከዓመት በላይ እንደሚንቀሳቀስ ጥናት አመለከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በርካቶች ሰው ከሞተ በኋላ በሰላም ያርፋል የሚል አመለካከት እንዳላቸው ቢያምኑም አዲሱ ግኝት ግን ከሞት በኋላ የሰው አካል  ከፍ ባለሁኔታ ከነበረበት ስፍራ እንደሚንቀሳቀስ አመልክቷል፡፡ መቀመጫቸውን አውስትራሊያ ያደረገው እና የሰው ቅሬታ አካል…

የስትሮክ ተጋላጭነትን የሚጨምረው የአልኮል መጠጥ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አልኮል መጠጥ በሰው ልጅ ጤና እና ማህበራዊ ህይወት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያደርስ ይታወቃል። ተመራማሪዎች በቅርቡ ባወጡት የጥናት ውጤት ደግሞ በማንኛውም መጠን የሚወሰድ አልኮል መጠጥ ወደ አእምሯችን የሚገባ ደም በመቋረጥ ለሚከሰተው የስትሮክ…