Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ኦዳ የተቀናጀ የትራንስፖርት አገልግሎት 50 አውቶብሶችንና 2 የነዳጅ ማደያዎችን አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኦዳ የተቀናጀ የትራንስፖርት አገልግሎት 50 አውቶብሶችን እና ሁለት የነዳጅ ማደያዎችን በትናንትናው እለት በይፋ ስራ አስጀመረ። ኦዳ የተቀናጀ የትራንስፖርት አገልግሎት በ400 ሚሊየን ብር በመግዛት ከውጭ ሀገር ያስገባቸውን 50 አውቶብሶች…

የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር አተረፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በ2011 በጀት ዓመት 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚው አቶ ሮባ መገርሳ የ2011 እቅድ አፈጻጸምና የ2012 በጀት አመት እቅድን ይፋ…

የአዲስ አበባ የኤሌክትሮኒክ የታክሲ ስምሪት መመሪያ በዘርፉ ተዋንያን ዘንድ ቅሬታን ፈጥሯል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የኤሌክትሮኒክ የታክሲ ስምሪት ላይ ያወጣው መመሪያ በዘርፉ ተዋንያን ዘንድ ቅሬታን ፈጥሯል። መመሪያው በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን የመረጃ ቋት የትራንስፖርት ቢሮ ክትትል እንዲደርግ የሚያድርግና…

የኢትዮ ቱኒዚያ የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ቱኒዚያ የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በፎረሙ ላይ ከሁለቱ ሃገራት የተውጣጡ የቢዝነስ እና የቱኒዚያ የባለሙያዎች ቡድን ተሳትፈዋል። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ማርቆስ ተክሌ ኢትዮጵያና ቱኒዚያ…

ሶስት የከፍተኛ ደረጃ የማዕድን ማምረት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር ሶስት የከፍተኛ ደረጃ የማዕድን ማምረት ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የማዕድን ፍለጋ ለማካሄድ ፈቃድ ለጠየቀውና የፈቃድ መውሰጃ መስፈርቶችን አሟልቶ ለቀረበው አባይ ኢንዱስትሪ ልማት አክሲዮን ማኅበር ነው…

በአማራ ክልል በ2012 በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል በ2012 በጀት ዓመት ለ1 ሚሊየን 100 ሺህ 480 ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ቴክኒክና ሙያ ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ አስታወቀ። በእቅዱ መሰረት 732 ሺህ 14 የሚሆኑት ዜጎች…

በሐምሌ ወር ከወጪ ንግድ 252 ነጥብ 23 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2012 በጀት ዓመት በሐምሌ ወር ከወጪ ንግድ 252 ነጥብ 23 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ። በሐምሌ ወር ከግብርና፣ ከማኑፋክቸሪንግ እና ከማዕድን ምርቶች ዘርፍ 252 ነጥብ 19 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ 252 ነጥብ 23…

ባለሃብቶች ውጤታማ እንዲሆኑ ተግዳሮቶችን የመፍታት ስራ እየሰራ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንቨስትመንትን ወደ ሃገር ውስጥ ከመሳብ ባለፈ ባለሃብቶች ውጤታማ እንዲሆኑ ተግዳሮቶችን የመፍታት ስራ እየተሰራ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያና የዱባይ ዳያስፖራ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ አያት ሪጀንሲ ሆቴል…

በኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽንና አክሲዮን ገበያ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የፕራይቬታይዜሽንና አክሲዮን ገበያ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በኤች ኤስ ቲ ድርጀት አዘጋጅነት በመካሄድ ላይ ያለው ስብሰባ በኢትዮጵያ ባለው የፕራይቬታይዜሽንና አክሲዮን ገበያ ላይ…

የገቢዎች ሚኒስቴር በነሃሴ ወር ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በነሃሴ ወር በሰራቸው የንቅናቄ ስራዎች፣ የህግ ማስከበር፣ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የህግ ማሻሸያ ስራዎች ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ። ሚኒስቴሩ በወሩ 19 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ ነው ከ20  …