Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ባንኩ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የሆነ አገልግሎት የሚሰጥ ቅርንጫፍ በጅማ ከፈተ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሚሰጥ ቅርንጫፍ በጅማ ከተማ  ከፍቷል። ባንኩ  "አልበረካ ቅርንጫፍ" በሚል   ስያሜ  ነው በዛሬው ዕለት በጅማ ከተማ መነኸሪያ አካባቢ አስመረቆ ለአገልግሎት ክፍት ያደረገው።…

የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የመንገደኞቸ ማስተናገጃ ተርሚናል የማስፋፊያ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ363 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የተገነባው የመንገደኞቸ ማስተናገጃ ተርሚናል የማስፋፊያ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። በቻይና ኮሚኒኬሽን ኮንስትራክሽን ኩባንያ (ሲሲሲሲ) የተገነባውን የመንገደኞች…

በሩብ አመቱ ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 723 ሚሊየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ ሶስት ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 723 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ። ገቢው ዘርፉ ከነበረበት ችግርና ከአምናው ጋር ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ95 ሚሊየን ዶላር ብልጫን አስመዝግቧል። ከገቢው ከፍተኛ ድርሻ የሚይዘው የቡና…

የገቢዎች ሚኒስቴር በጥቅምት ወር 32 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ባሳለፍነው ጥቅምት ወር 32 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በ2011 ዓ.ም በተሰሩ የንቅናቄ መድረኮችና ከታክስ ጋር ተያይዞ በተፈጠሩ መነቃቃቶች የሀገሪቱ የግብር አሰባሰብ እያደገ መምጣቱን ተከትሎ…

ምርት ገበያው በወሩ 44 ሺህ 394 ቶን ምርት በ2 ነጥብ 16 ቢሊየን ብር አገበያየ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በጥቅምት ወር 44 ሺህ 394 ቶን ምርት በ2 ነጥብ 16 ቢሊየን ብር ማገበያየቱን አስታወቀ። በወሩ ቡና የግብይት መጠኑን 47 በመቶ፣ የግብይት ዋጋውን ደግሞ 67 በመቶ በመያዝ ቀዳሚ ሲሆን፥ ለውጭ ገበያ የቀረበ 13…

የደቡብ ክልል በ2011 በጀት አመት 230 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሄራዊ ባንክ ማቅረብ መቻሉን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል በ2011 በጀት አመት 230 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሄራዊ ባንክ ማቅረብ መቻሉን የደቡብ ክልል ውሀ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ የደቡብ ክልል ውሀ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ሀላፊ አቶ አንተነህ ፍቃዱ እንደገለፁት÷ በ2012 በጀት አመት…

የአየር መንገድ የጉዙ ትኬቶችን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የክፍያ አማራጮች መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገር ውስጥና የውጭ በረራዎችን ቲኬት ግዢ ለመፈፀም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ዘመናዊ የክፍያ አማራጮችን መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ…

የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገ ጀምሮ እስከ ህዳር ወር መጨረሻ የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መረጃ ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ ሁሉም የነዳጅ ምርቶች ባሉበት ዋጋ…

የንግድ ስራ ትርፍ በማያሳውቁ ግብር ከፋዮች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር የንግድ ስራ ትርፍ በማያሳውቁ ግብር ከፋዮች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከክልሎች ጋር በጋራ በመሆን በግብር ከፋይነት ተመዝግበው ከሽያጫቸው በታች በሚያሳውቁ እና ግብራቸውን በማያሳውቁ ግብር ከፋዮች ላይ…