Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ሬዲዮ

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በአውሮፓ የሚያደርጉትን ጉብኝት ከፈረንሳይ ፓሪስ ጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአውሮፓ የሚያደርጉትን የመጀመሪያውን ጉብኝት በፈረንሳይ ፓሪስ ጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የአውሮፓ ጉብኝታቸውን በፈረንሳይ በማድረግ የዛሬውን ውሏቸው ፓሪስ አድርገዋል። በአሁኑ…

ጥቂት የሠራዊት አባላት ወደ ቤተ መንግስት የሄዱበት መንገድ ለሠራዊቱ የተሰጡ ክልከላዎችን የተላለፈ መሆኑ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በመግለጫው እንዳመላከተው ጥቂት የሠራዊት አባላት ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ሊያነጋግሩን ይገባል በሚል ወደ ቤተ መንግስት የሄዱበት መንገድ ለሠራዊቱ የተሰጡ ክልከላዎችን የተላለፈ ነው፡፡ በዚህም የኢፌዴሪ መከላከያ ጠቅላይ መምሪያ፣…