Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ትንታኔና አስተያየት

የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ እጩ የስራ አመራር ቦርድ አባላትን ለመጠቆም የወጣ የህዝብ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቦርድ አባላት ጥቆማን ለመስጠት የሚከተለውን መረጃ መጠቀም ይችላሉ፡፡ በአዲሱ አዋጅ 1133/2011 መሰረት የአዳዲስ የቦርድ አባላት ምልመላ የሚመራው በጠቅላይ ሚኒስትሩ በቋቋሙት እጩ ቦርድ አባላት መልማይ ኮሚቴ ነው፡፡  

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ውይይት ካደረጉ በኋላ መፍትሄ ያገኙ ጉዳዮች ላይ ከጤና ሚኒስቴር የተሠጠ መግለጫ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር ባለፈው ቅዳሜ ውይይት ማድረጋቸውን ተከትሎ መንግስት ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ይፋ አደረገ። ሚኒስቴሩ ከጤና ባለሙያዎቹ የተነሱ…

የፆታ እኩልነት ጉዳይ በውለታ የተገኘ ሳይሆን በሰውነታችን የተገባን መብታችን ነው-ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ ለ43 ጊዜ የሚከበረውን አለም አቀፍ የሴቶችን ቀንን ምክንያት በማድረግ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸው በአውሮፓውያኑ 1975 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓመቱን ለሴቶች ሲል አውጆ…

የአፍሪካ ህብረት ማሻሻያ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ላይ ከ45 በላይ ሀገራት መሪዎች ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዋና ትኩረቱን የአፍሪካ ህብረት ማሻሻያ ላይ ባደረገው 11ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች አስቸኳይ ስብሰባ ከ45 በላይ ሀገራት መሪዎች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል። ስብሰባው ነገ የሚጀምር ሲሆን፥ ብዙዎቹ የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት መሰባሰቢያቸው…

የጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በጀርመን ያደረጉት ንግግር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በጀርመን ያደረጉት ንግግር። አይነን ሾነን ጉተን ታግ! ኤይቶፒሼ ዲያስፖራስ ኢን ዶችላንድ ኡንት ኤይሮፓ! ክቡራትና ክቡራን! ከመላው አውሮፓ የተሰበሳባችሁ የሀገሬ ልጆች ሆይ፣ የማይንን…

የአስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ መሰረት የተጠሪ ተቋማት ዝርዝር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት የአስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አፅድቋል። በአዋጅ ቁጥር 1097/2011 መሰረት የተጠሪ ተቋማትም በዝርዝር ቀርበዋል። ለህዝብ ተወካዮች፣ ለጠቅላይ…

ለዘረኝነት ማበብ ማህበረሰባዊ ሞራላችን እየተሸረሸረ መምጣት ተጠያቂ ይሁን?

''በፖለቲካዊም ሆነ በኢኮኖሚያዊ መስክ እንደ ሃገር እያጋጠሙን ያሉት ቀውሶች መንስኤ ብቻ ሳይሆን ማስተካከያ መፈትሄውም በብዙ ገፅታው ከተላበስነው ወቅታዊ የሞራልና የግብረ ገብነት ደረጃ ጋር የተሰናሰለ ነው።'' ይህ ንግግር ባለፈው ሳምንት 11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ በሃዋሳ ሲከፈት የግንባሩ…

ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ላይ ያደረጉት ንግግር

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ላይ ያደረጉት ንግግር። ክብርት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ፤ ክብርት የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ ፤ የተከበራችሁ የሕዝብ ተወካዮችና የፌደሬሽን ምክር ቤት…

ዳግማዊት ኢትዮጵያ- ፈተናዎቿና ተስፋዎቿ

ዳግማዊት ኢትዮጵያ- ፈተናዎቿና ተስፋዎቿ ከብርሃኑ ተሰማ(ኢዜአ) የዘመኑ ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ከሚያደርሱን መረጃዎች አንዳንዶቹ በአነጋጋሪነታቸው፣ በአስቂነታቸውና በአስገራሚነታቸው ያስደምሙናል። እያጠናቀቅን ባለው ዓመት አጋማሽ ላይ አዲስ አበባ ውስጥ ነው።ታክሲ ተሳፋሪው የአገሩ ወቅታዊ…

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተጀመረውን ለውጥ በሁሉም ደረጃ ከማድረስ አንፃር የሚታየውን እጥረት በፍጥነት ለማስተካከል አቅጣጫ አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ከነሀሴ 14 እስከ 16/2010 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የጥልቅ ተሃድሶውን አፈፃፀምና ያስገኘውን ውጤት በተለመደው ድርጅታዊ ባህል፣ ዴሞክራሲያዊነትን በተላበሰ እና በሰከነ አግባብ በጥልቀት መገምገሙን ለፋና ብሮድካስቲንግ…