Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

ሰርገኞችን ግብር የምታስከፍለዋ መንደር

አዲስ አበባ፣ህዳር 5፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይጀሪያ ኬራ  የተሰኘቸው ግዛት አስተዳዳሪ አዶ ሳኢድ ሰርገኞች  ግብር እንዲከፍሉ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸው ተሰምቷል። በዚህ መሰረትም ማንኛውም በሰፈሪቱ ሶስት ጉልቻ ለመመስረት ሰርግ የሚደግስ ሰርገኛ 137 ሺህ ናይራ ግብር መክፈል ይጠበቅበታል።…

ተማሪዎች ስለህይወትና ሞት እንዲያስቡ የተዘጋጀው መቃብር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣2012 (ኤ ፍ ቢ ሲ) በኔዘርላንድ የሚገኘው ራድቦንድ ዪኒቨርስቲ ሰዎች ከ30 ደቂቃ እስከ 3 ሰዓት ቆይታ የሚያደርጉበት የመቃብር ስፍራ አዘጋጀቷል፡፡ መቃብሩን ተማሪዎች ከሞት እንዲታረቁ ለማድረግ የተዘጋጀ ነው ሲል ዩኒቨርስቲው አስታውቋል፡፡ የመንፃት መቃብር…

በዓለማችን ረጅም እድሜ ያስቆጠረ ትዳር ያላቸው ጥንዶች

አዲስ አባበ፣ ህዳር 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካዋ ቴክሳስ ነዋሪ የሆኑት ጥንዶች ረጅም ዓመት በትዳር በመቆየት በሚል አዲስ ክብረ ወሰን በእጃቸው ማስገባታቸው ተሰምቷል። ጆን ሄንደርሰን የ106 እንዲሁም ባለቤታቸው ካርሎት ሄንደርሰን ደግሞ የ105 እድሜ ባለፀጋ ሲሆኑ፥ እድሜያቸው እንድ…

ከሶስት ወንዶች ጋር ትዳር የመሰረተችው ዩጋንዳዊት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ጊዜ ከሶስት ወንዶች ጋር ትዳር የመሰረተችው ዩጋንዳዊት ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኗል። የመጀመሪያ ትዳሯ በተለያዩ ምክንያቶች ያልተሳካላት የ36 ዓመቷ ዩጋንዳዊት ሶስት ወንዶችን በአንድ ጊዜ ማግባቷ ተሰምቷል። ቴሶ ከተሰኘው ማህበሰረብ…

እንቅልፍ ከወሰዳት እስከ 2 ወር የማትናቃው የ17 ዓመቷ ኮሎምቢያዊት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከአንዲት ታዳጊ ወጣት እንቅልፍ ጋር ተያይዞ ከወደ ኮሎምቢያ የተሰማው ዜና አስገራሚም አሳዛኝም ሆኖ ተገኝቷል። ነገሩ እንዲህ ነው ኮሎምቢያዊቷ የ17 ዓመት ታዳጊ ወጣት አንድ ጊዜ እንቅልፍ ከወሰዳት ለሁለት ወራት ከእንቅልፏ እንደማትነቃ ነው…

50 እንቁላሎችን በአንድ ጊዜ ለመመገብ የሞከረው ህንዳዊ ህይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 50 የተቀቀሉ እንቁላሎችን በአንድ ጊዜ ለመመገብ የሞከረው ህንዳዊ ህይወቱ አልፏል፡ በህንድ ኡታር ፕራዴሽ ግዛት ሱብሃሽ ያዳቭ የተባለው የ42 ዓመት ግለሰብ ከጓደኞቹ ጋር በመወራረርድ 50 የተቀቀሉ እንቁላሎችን በአንድ ጊዜ ለመብላት ሲሞክር…

ከአዞ መንጋጋ ጓደኛዋን የታደገችው የ11 ዓመቷ ታዳጊ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጓደኛዋን ህይወት ለመታደግ ከአዞ ጋር ትንቅንቅ ያደርገችው ርብቃ የተባለች የ11 ዓመትዋ ታዳጊ ብዙዎቹን እያነጋገረች ነው ፡፡ ርብቃ እና ጓደኟዋ በመኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ ከሚገኝ ወንዝ ዋኝተው ሲመለሱ÷ ከውሃ ውስጥ ጩኸት ይሰማሉ፡፡ የ11…

የፍየል መንጋ የሮናልድ ሬገንን ቤተ መጽሃፍ ከእሳት ቃጠሎ ታድጎታል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሮናልድ ሬገንን ቤተ መጽሃፍ ከካሊፎርኒያ ሰደድ እሳት የታደገው የፍየል መንጋ በብዙዎች ዘንድ አድናቆትን አትርፏል። ካሊፎርኒያ ከአሜሪካ ግዛቶች ተደጋጋሚ የሰደድ እሳተ እንደሚጎበኛት ይታወቃል። ሰሞኑን…

ትራምፕ ጀግና ለተባለው  ውሻ ሜዳሊያ እንደሰጡ የሚያሳይ ሀሰተኛ ፎቶ መልቀቃቸው እያነጋገረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶናልድ ትራምፕ አል ባግዳዲን ለመግደል በተካሄደው ዘመቻ ተሳትፎ ለነበረው ውሻ ሜዳሊያ ሲሰጡ የሚሳይ የተቀነባረ ፎቶ በመልቀቃቸው ተቃውሞ እየቀረበባቸው ነው ዶናልድ ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ የለቀቁት ፎቶ በአይ ኤስ መሪ አል…

በ67 ዓመታቸው ልጅ የወለዱት ቻይናዊት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና አንዲት የ67 ዓመት አዛውንት ልጅ መውለዷ ተሰምቷል። ነዋሪነቷ ዛንዧንግ ከተማ የሆነቸው ቲያን በመባል የምትጠራው የ67 አመት አዛውንት ጤነኛ ሴት ልጅ በሰላም መገላገሏን የከተማዋ የእናቶችና የህፃናት ጤና እንክብካቤ ሆስፒታል አስታውቋል።…