Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

ከአዞ መንጋጋ ጓደኛዋን የታደገችው የ11 ዓመቷ ታዳጊ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጓደኛዋን ህይወት ለመታደግ ከአዞ ጋር ትንቅንቅ ያደርገችው ርብቃ የተባለች የ11 ዓመትዋ ታዳጊ ብዙዎቹን እያነጋገረች ነው ፡፡ ርብቃ እና ጓደኟዋ በመኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ ከሚገኝ ወንዝ ዋኝተው ሲመለሱ÷ ከውሃ ውስጥ ጩኸት ይሰማሉ፡፡ የ11…

የፍየል መንጋ የሮናልድ ሬገንን ቤተ መጽሃፍ ከእሳት ቃጠሎ ታድጎታል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሮናልድ ሬገንን ቤተ መጽሃፍ ከካሊፎርኒያ ሰደድ እሳት የታደገው የፍየል መንጋ በብዙዎች ዘንድ አድናቆትን አትርፏል። ካሊፎርኒያ ከአሜሪካ ግዛቶች ተደጋጋሚ የሰደድ እሳተ እንደሚጎበኛት ይታወቃል። ሰሞኑን…

ትራምፕ ጀግና ለተባለው  ውሻ ሜዳሊያ እንደሰጡ የሚያሳይ ሀሰተኛ ፎቶ መልቀቃቸው እያነጋገረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶናልድ ትራምፕ አል ባግዳዲን ለመግደል በተካሄደው ዘመቻ ተሳትፎ ለነበረው ውሻ ሜዳሊያ ሲሰጡ የሚሳይ የተቀነባረ ፎቶ በመልቀቃቸው ተቃውሞ እየቀረበባቸው ነው ዶናልድ ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ የለቀቁት ፎቶ በአይ ኤስ መሪ አል…

በ67 ዓመታቸው ልጅ የወለዱት ቻይናዊት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና አንዲት የ67 ዓመት አዛውንት ልጅ መውለዷ ተሰምቷል። ነዋሪነቷ ዛንዧንግ ከተማ የሆነቸው ቲያን በመባል የምትጠራው የ67 አመት አዛውንት ጤነኛ ሴት ልጅ በሰላም መገላገሏን የከተማዋ የእናቶችና የህፃናት ጤና እንክብካቤ ሆስፒታል አስታውቋል።…

ኩሽና ውስጥ ተሰቅሎ የተገኘው ታሪካዊ ስዕል 24 ሚሊየን ዩሮ ተሽጧል

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 17፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ለረጅም ዓመታት በግለሰብ ቤት ኩሽና ውስጥ ተሰቅሎ የተገኘው የስዕል ጥበብ ስራ 24 ሚሊየን ዩሮ መሸጡ ተነግሯል። በ13ኛው ክፈለ ዘመን በታዋቂው ጣሊያናዊ ሰዓሊ የተሳለ የስዕል ስራ በያዝነው ዓመት መጀመሪያ ላይ በአንዲት ፈረንሳዊት ኩሽና…

መሰሎቹን ለመጥራት ከፍተኛ ድምፅ የሚያሰማው የወፍ ዝርያ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 14፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤል የተሰኘው ወንድ የወፍ ዝርያ ሴት ወፍ ለመጥራት የሚያወጣው ድምፅ በዓለም ከሚገኙ ወፎች ሁሉ ከፍተኛ መሆኑ ተነግሯል። መገኛው ደቡብ አሜሪካ የሆነው ይህ የወፍ ዝርያ 250 ግራም ብቻ የሚመዝን መሆኑ ታውቋል። የማሳቹሴትስ ዩኒቨርሲቲ የስነ…

በህንድ ኩረጃን ለመከላከል የተወሰደ እርምጃ በርካቶችን አስቆጥቷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ ካረናታካ ግዛት በአንድ መስናዶ ትምህርት ቤት ኩረጃን ለምከላከል ሲል የወሰደው እርምጃ ቁጣን አስከትሎበታል። የመሰናዶ ትምህርት ቤቱ ተማሪዎች ለፈትና ሲቀመጡ እንዳይሰራረቁ በማሰብ ጭንቅላታቸው ላይ ካርቶን እንዲያጠልቁ ማድረጉ ነው…

የስዊዘርላንድ አዋቂ ዜጎች አመታዊ ገቢ በነፍስ ወከፍ 16 ሚሊየን ብር ሆነ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 13፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊዘርላንድ የአዋቂ ዜጎቿ ዓመታዊ ገቢ በነፍስ ወከፍ 16 ሚሊየን 660 ሺህ መሆኑን ተከትሎ በአለም የበለፀጉ ዜጎችን በመያዝ ቀዳሚዋ ሀገር ሆነች፡፡ ሀገሪቱ የስዊዝ ፍራንክ ጥንካሬ ከፍ እያላ መምጣቱን ተከትሎ ካላት የህዝብ ቁጥር…

ከሞት በኋላ እጠቀምበታለሁ በሚል ቅንጡ መኪናው የቀበረው ብራዚላዊ ባለሀብት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብራዚላዊው ባለሀብት ከሞት በኋላ እጠቀምበታለሁ ያለውን ቅንጡ መኪና መቅበሩ ከሰሞኑ አነጋጋሪ ጉዳይ ሆኗል። ካውንት ስካርባ የተባለው ብራዚላዊው ባለሀብት 324 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ማለትም 10 ሚሊየን ብር ገደማ የሚገመት “ቤንትለይ” ቅንጡ…

ለ40 ዓመት በዘለቀው የቀይ ቀለም ልዩ ፍቅር ቀይ ሃውልት ከወዲሁ ያዘጋጁት እናት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዞሪካ ረበርኒክ የተባሉት የ67 ዓመት አዛውንት በቦሲኒያ ብረዜ በተባለችው ትንሽ ከተማ ነዋሪ ናቸው። ለቀይ ቀለም ካላቸው ልዩ ፍቅር የተነሳ ላለፉት አራት አስርት አመታት አልባሳትን ጨምሮ ቀይ ቀለም ከሌላቸው መጠቀሚያ ቁሳቁሶች ውጭ እንደማይጠቀሙ…