Fana: At a Speed of Life!

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀምሯል። ማዕከላዊ ኮሚቴ በባህር ዳር ከተማ የሚካሄደው  መደበኛ ስብሰባው አራት አጀንዳዎችን የሚመለከት መሆኑን የአማራ ክለል የመንግስት…

በአፍንጫው የ12 ጎማዎችን አየር የሞላው ግለሰብ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአንድ አፍንጫው 12 የጎማ ካነመዳሪዎችን አየር የሞላው ቻይናዊ አዲስ የዓለም ከብረ ወሰን በእጁ አስገብቷል። የ43 ዓመቱ ታንግ ፌዪሁ 12ቱን የጎማ ካነመዳሪዎች በአፍንጫው በሚወጣው ትንፋሽ ብቻ ለመሙላት 2 ደቂቃ ከግማሽ ያክል ብቻ ነው የፈጀመት…

ክፍት የሆነ መስሪያ ቤት ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች የተሻለ ንቁና ውጤታማ ናቸው- ጥናት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የስራ ቦታችን በክፍል የተከፋፈለ አሊያም ሁሉንም በግልፅ የሚያሳይ ሊሆን ይችላል። ተመራማሪዎች በዚህ ጉዳይ ላይ ከሰሞኑ ባወጡት ጥናት የተከፋፈለ እና በታጠረ ስፍራ ላይ ስራቸውን ከሚሰሩት ይልቅ ክፍት እና ነፃ የሆነ ቦታ ላይ የሚሰሩ ሰዎች የበለጠ…

ፌሰቡክና ትዊተር የሀሰት መረጃዎችን ሲያሰራጩ የነበሩ ገጾችን ማጋለጥ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማህበራዊ ትስስር ድረ ገጽ የሆኑት ፌስቡክ እና ትዊተር የሀሰት መረጃዎችን ሲያሰራጩ ነበሩ ያሏቸው ገጾችን ማጋለጣቸው ተነግሯል። እንደ ኩባንያዎቹ ገለፃ የሀሰት መረጃን ሲያሰራጩ የነበሩት የማህበራዊ ትስስር ገጾቹ ከሩሲያ እና ኢራን መንግስታት ጋር…

በአዲስ አበባ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ500 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በዛሬው እለት በአንድ ድርጅትና መኖሪያ ቤት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 550 ሺህ ብር የሚገመት ንብረት መውደሙ ተገለፀ። የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከል እና መቆጣጠር ባለስልጣን የኮሙዩኒኬሽን…

ቬንዙዌላ አዲስ የመገበያያ ገንዘብ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 15፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቬንዙዌላ አዲስ የመገበያያ ገንዘብ ይፋ ማድረጓ ተነግሯል። ካራካስ የገንዘብ ኖቷን የቀየረችው አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የሀገሪቱ የዋጋ ግሽበት በዚህ አመት ከ1 ሚሊየን በመቶ በላይ ይደርሳል ማለቱን ተከትሎ ነው። ፕሬዚዳንት…

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ለ2ኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ እየተካሄደ ነው። የኢህአዴግ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት የህዝብና የውጭ ግንኙነት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ሳዳት ነሻ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አሕመድ አሸንዳ/ ሻደይ/ አሸንድየ በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አሕመድ አሸንዳ/ ሻደይ/ አሸንድየ በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል። የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የላከው የመልካም ምኞት መግለጫ ሙሉ ቃል…

በጣሊያን በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 15፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡባዊ ጣሊያን በደረሰ የጎርፍ አደጋ በትንሹ የ11 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፤ ሌሎች እስካሁን የገቡበት አልታወቀም። በጎርፍ አደጋው ህይወታቸው ያለፈው ሰዎች ተራራ መጪዎች ናቸው የተባለ ሲሆን፥ በካላብሪያ ክልል በሚገኘው ጆርጅ ብሄራዊ ፓርክ ውስጥ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አሕመድ የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አሕመድ የአረፋና የኢድ አል አደሀ በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል። የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የላከው የመልካም ምኞት መግለጫ ሙሉ ቃል…