Fana: At a Speed of Life!

ም/ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ጋር በመስቀል በአል አከባበር ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው መጪው የመስቀል በዓል ካለምንም የፅጥታ ችግር ሀይማኖታዊ ስርዓቱን…

በአዲስ አበባ ባሳለፍነው ሳምንት ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት በድምሩ የ28 ሰዎች ህይወት አልፏል- ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባሳለፍነው ሳምንት ውስጥ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት በድምሩ የ28 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።   የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሜጀር ጄነራል ደግፌ በዲ በዛሬው…

በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንኮ አማፅያን በፈፀሙት ጥቃት የ18 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንኮ ምስራቃዊ ክፍል በምትገኘዋ ቤኒ ከተማ አማፅያን በፈፀሙት ጥቃት የ18 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል። አማፅያኑ ለ6 ሰዓታት የፈጀ ጥቃት የፈፀሙ ሲሆን፥ በዚህም የ14 ንፁሃን ዜጎች እና የ4 የኮንጎ ጦር አባላት…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን በመለያ ምት በመርታት ለኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ አልፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2010 ሳይጠናቀቅ ወደ 2011 የተሻገረው የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በዛሬው እለት ቀጥሎ ተካሂዷል። በዛሬው እለትም የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና መካከል ቀጥሎ ተካሂዷል። በዛሬው እለት…

በቦሌ ክፍለ ከተማ ጤፍን ከባዕድ ነገሮች ጋር በመቀላቀል እንጀራ ሲሸጡ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ ጤፍን ከባዕድ ነገሮች ጋር በመቀላቀል እንጀራ ሲሸጡ የነበሩ ግለሰቦች ላይ በቁጥጥር ስር ውለዋል። ግለሰቦቹ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 በተለምዶ ዘይት መጭመቂያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው ጤፍን ከባዕድ…

የጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ መሆኑ ተነግሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ የፊታችን ጥቅምት ወር 2011 ዓ.ም መጀመሪያበኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርጉም ይጠበቃል። ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ በኢትዮጵያ…

ከቡራዩ ከተማ ከተፈናቀሉት መካከል 1 ሺህ 700 ያህሉ ወደ መኖሪያ ቀያቸው መመለሳቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከቡራዩ ከተማ ከተፈናቀሉት መካከል 1 ሺህ 700 ያህሉ ወደ መኖሪያ ቀያቸው መመለሳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። የከተማዋ ኮምንኬሽን ቢሮ እንደገለጸው በአዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ቡራዩ ከተማ በአሁኑ ወቅት …

ኦዴፓ ዶ/ር አብይን የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ ለማን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ በድጋሚ መረጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ድርጅታዊ ጉባዔ የፓርቲውን ሊቀመንበር እና ምክትል ሊቀመንበር መረጠ። ፓርቲው በዛሬው እለት ባካሄደው ምርጫ፦ 1 ዶክተር አብይ አህመድን የፓርቲው ሊቀመንበር 2 አቶ ለማ መገርሳን…