Fana: At a Speed of Life!

ኤል.ጂ  “LG G7” የተባለ አንድሮይድ ስማርት ስልኩን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቴክኖሎጂ ቁስ አምራቹ ኤል ጂ አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚጠቀም “LG G7” የተባለ ስማርት ስልኩን ይፋ ማድረጉ ተነግሯል። ኤል ጂ አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚጠቀም ስማርት ስልክ ይፋ ሲያደርግም ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ተብሏል።…

በቀን ከ5 ሰዓት በታች የሚተኙ ወንዶች ለልብ የጤና እክል የመጋለጥ አድላቸው ከፍተኛ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀን ከ5 ሰዓት በታች የሚተኙ ወንዶች ለልብ የጤና እክል የመጋለጥ አደላቸው በእጥፍ የጨመረ መሆኑን በስዊድን የተሰራ ጥናት አመልክቷል። በጥናቱ በተለይም መካከለኛ በሚባል የአድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ እና በቀን ለ5፣ 4 እናት ከዚያ በታች ሰዓት…

ከውጭ የተመለሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ታጣቂዎች የመልሶ ማቋቋሚያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከውጭ የተመለሱ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ታጣቂዎች የመልሶ ማቋቋሚያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ተቋቋመ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ልዩ ሀላፊ አቶ ፍፁም አረጋ በትዊተር ገፃቸው ላይ መንግስት በውጭ ከሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ስምምንት…

ተመድ የሳዑዲ እና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጥምር ጦር በየመን የጦር ወንጀል ፈጽሟል ሲል ወነጀለ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሳዑዲ ዓረቢያ እና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጥምር ጦር በየመን የጦር ወንጀል ፈጽሟል ሲል ወነጀለ። ሁለቱ ሃገራት በየመን የሃውቲ አማጽያንን ለማስወገድ ባካሄዱት ጦርነት የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የጦር ወንጀል…

የጥበብ ሰው የጎደለውን የሚተች ብቻ ሳይሆን የሚሞላም ጭምር ነው- ም/ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥበብ ሰው የጎደለውን የሚተች ብቻ ሳይሆን የጎደለውን የሚሞላ ጭምር ነው አሉ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከረጅም ዓመታት የውጭ ሀገር ቆይታ በኋላ ወደ ሃገራቸው የተመለሱትን…

ደቡብ ፖሊስ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ፖሊስ የእግር ኳስ ክለብ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቀላቀሉን አረጋገጠ። የደቡብ ፖሊስ የእግር ኳስ ክለብ ዛሬ ባደረገው ጨዋታ ድሬዳዋ ፖሊስን 3ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ነው የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግን መቀላቀሉን ያረጋገጠው።…

በሀዋሳ ሀይቅ ላይ የተጋረጡ ችግሮች የሀይቁን ህልውናና የብዝሃ ህይወት ሀብት አደጋ ላይ የሚጥሉ መሆናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀዋሳ ሀይቅ ላይ የተጋረጡ ችግሮች የሀይቁን ህልውናና የብዝሃ ህይወት ሀብት አደጋ ላይ የሚጥሉ መሆናቸውን በሀይቁ ዙሪያ የተደራጁ ወጣቶች ገለፁ። በሀይቁ ዙሪያ በተለያዩ ስራዎች ተደራጅተው የሚሰሩ ወጣቶች ምንም እንኳን የየራሳቸው ሳምንታዊ…

ኢራን፤ አሜሪካ የጣለችብኝን ማእቀብ ልታነሳ ይገባል ስትል አቤቱታዋን ለዓለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢራን የህግ ባለሙያዎች አሜሪካ በሀገሪቱ ላይ የጣለችው ማእቀብ ተገቢ አይደለም ሲሉ አቤቲታቸውን ለዓለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት አሰምተዋል። ፍርድ ቤቱ የትራምፕ አስተዳደር በቴህራን ላይ የጣለው ማእቀብ እንዲነሳ ትዛዝ እንዲያሳልፍም የህግ…

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ምክር ቤት የ7 የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት አነሳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ምክር ቤት በትናንትናው እለት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የሰባት የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት አነሳ። የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ምክር ቤት አባላቱ ያለመከሰስ መብት የተነሳው በክልሉ ተፈጥሮ ከነበረው ሁከት ጋር…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቻድ አየር መንገድ 49 በመቶ ድርሻ መግዛቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቻድ አየር መንገድ 49 በመቶ ድርሻ መግዛቱን አስታውቋል። አየር መንገዱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ የቻድ አየር መንገድን ስራ ለማስጀመር ከሀገሪቱ መንግስት ጋር ሲሰራ የነበረው ስራ በስምምነት…