Fana: At a Speed of Life!

ደኢህዴን አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ 23 የማእከላዊ ኮሚቴ አባላቱን በክብር አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ድርጅታዊ ጉባዔ 23 የማእከላዊ ኮሚቴ አባላቱን በክብር አሰናበተ። ደኢህዴን በሀዋሳ ከተማ እያካሄደ ባለው ጉባዔ ነው ነባር አመራሮቹን በክብር ያሰናበተው። በዚህም መሰረት፦…

አቶ ደመቀ መኮንን ከጉባኤ የቀረበውን ሀሳብ ተቀብለው በማእከላዊ ኮሚቴ አባልነት ለመቀጠል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ደመቀ መኮንን ስያሜውን ወደ አማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ማእከላዊ ኮሚቴ አባልነት እንዲቀጥሉ ከድርጅታዊ ጉባዔው የቀረበላቸውን ሀሳብ በመቀበል ለመጠቀል ተስማምተዋል። ድርጅታዊ ጉባዔው ስያሜውን ወደ አማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ…

የኢሬቻ በዓል አንድነታችንንና ሰላማችንን ለማወክ ለሚፈልጉት ትልቅ መልዕክት አስተላልፏል– አቶ ለማ መገርሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “የዘንድሮ የኢሬቻ በዓል አንድነታችንንና ሰላማችንን ለማወክ ለሚፈልጉ ትልቅ መልዕክት አስተላልፏል” አሉሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ። ርእሰ መስተዳድሩ አቶ ለማ በቢሾፍቱ ከተማ በትናንትናው እለት የተከበረውን የኢሬቻ…

አቶ ደመቀ መኮንን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በክብር እንዲሰናበቱ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ጉባዔውን ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ደመቀ መኮንን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በክብር እንዲሰናበቱና ለማእከላዊ ኮሚቴ አባልነት ባይወዳደሩ ሲል ስያሜውን ዛሬ ወደ አማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) የቀየረው ብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ የድርጅታዊ ጉባዔውን ጠየቀ። ማእከላዊ…

ህወሃት የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫና የ12 ነባር አመራሮችን ስንብት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ኛ ቀኑን የያዘው የህውሃት ድርጅታዊ ጉባዔ በዛሬ ውሎው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። ድርጅታዊ ጉባዔው በዛሬው ውሎው የማእከላዊ ኮሜቴ አባላት ምርጫ ያካሄደ ሲሆን፥ የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ቁጥርም ከ45 ወደ 55 ከፍ እንዲል ወስኗል።…

ብአዴን ስያሜውን ወደ “አማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ” ቀየረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ስውያሜውን ወደ አማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ቀየረ። ፓርቲው ስያሜውን የቀየረው በባህር ዳር ከተማ እያካሄደ ባለው 12ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ ነው። ከዚህ በተጨማሪም ደርጅቱ የአርማ ለውጥም…

ሜቄዶናውያን የሀገሪቱን መጠሪያ ለመቀየር የቀረበው ሀሳብ ላይ ድምጽ እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሜቄዶናውያን የሀገሪቱ መጠሪያ ይቀየር ወይስ ባለበት ይቀጥል የሚለው ላይ ድምጽ እየሰጡ ነው። የሀገሪቱ ህዝብ እየሰጠ ያለው የህዝበ ውሳኔ ድምፅ የሜቄዶኒያ መጠሪያ ወደ ሰሜን ሜቄዶኒያ ይቀየር ወይስ ባለበት ይቀጠል የሚለው ላይ ነው።…

በኢንዶኔዥያ ሳውሉሲ ደሴት የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ800 በላይ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢንዶኔዥያ ሳውሉሲ ደሴት ፓሉ ከተማ በባሳለፍነው አርብ በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ800 በላይ መድረሱ ተገለፀ። 7.5 ሬክተር ስኬል መጠን ያስመዘገበው ይህ የመሬት መንቀጥቀጥአደጋ፥የሰዎቹን ህይዎት ከመቅጠፍ ባለፍ…

የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቁን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዘንድሮ የኢሬቻ በዓል አከባበር በሰላም መጠናቀቁን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄነራል አለማየሁ እጅጉ በሰጡት መግለጫ፥ የኢሬቻ በዓል አከባበር ከዋዜማው ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ያለምንም የፀጥታ ችግር…

የኢሬቻ በዓል በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ ሆራ አርሰዲ በዛሬው እለት በድምቀት ተከብሮ ውሏል። የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል “ኢሬቻ ለፍቅርና ለአንድነት” በሚል መሪ ቃል ነው በቢሾፍቱ ከተማ ሆራ አርሰዲ የተከበረው። በበዓሉ ላይም ከተለያዩ…