Fana: At a Speed of Life!

የፊፋ የምስራቅ አፍሪካ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት በአዲስ አበባ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ የበላይ አስተዳዳሪ ፊፋ የምስራቅ አፍሪካ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት በአዲስ አበባ በይፋ ተከፈተ። ጽህፈት ቤቱም የኢፌዴሪ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው እና የፊፋው ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖን ጨምሮ…

የጤና ሽፋን ለማዳረስ በመንግስትና በግሉ ዘርፍ በጥምረት የሚመራ የፍትሃዊ ተደራሽነት ሥራ መሰራት አለበት- ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሽፋን ለማዳረስ በመንግስት ተቋማትና በግሉ ዘርፍ በጥምረት የሚመራ የፍትሃዊ ተደራሽነት ሥራ መሰራት እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ። በአፍሪካ ቢዝነስ ጤና ፎረም 2019 በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።…

የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ተልዕኮ ስኬት መንግሥት ድጋፍ ያደርጋል- ም/ጠ/ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ተልዕኮ ስኬት መንግስት ድጋፍ እንደሚያደርግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፀዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቅርቡ በህዝብ ተዎካዮች ምክር ቤት የተሰየሙት የብሄራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን…

የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ በግብርናና በማህበራዊ ዘርፍ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ በግብርናና በማህበራዊ ዘርፍ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲናን በዛሬው እለት በፅህፈት ቤታቸው ቀብለው…

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉን የቴሌኮም ኮንፈረንስ እንድታስተናግድ ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ አለም አቀፍ የቴሌኮም ኮንፈረንስ እንድታስተናግድ መመረጧን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ከአለም አቀፉ የቴሌኮም ህብረት ዋና ፀሃፊ ሆውሊን ዛሆ ጋር መክረዋል፡፡…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ከተባበሩት አረብ ኢሜሪቶች የዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከተባበሩት አረብ ኢሜሪቶች የዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ ሪም አል ሀሽሚን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ወቅትም ዶክተር ወርቅነህ፥ የኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ…

የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የናይጄሪያን ምርጫ ታዛቢ ቡድንን እንደሚመሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የአፍሪካ ህብረት የናይጄሪያ ምርጫ ታዛቢ ቡድንን እንደሚመሩ ተገለፀ። በአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች ኮሚሽነር ሚናታ ሳማታ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት ዋና ፅህፈት ቤት በሰጡት…