Fana: At a Speed of Life!

ባለስልጣኑ ከ16 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚደረግባቸው የ10 መንገዶች ግንባታ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ከ16 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚደረግባቸው የ10 መንገዶች ግንባታ ስምምነት ውል ተፈራረመ። 724 ነጥብ 05 ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍኑ የ10 መንገዶች ግንባታ ሥራዎች የኮንትራት ስምምነት በዛሬው እለት…

ፍርድ ቤቱ በእነ ጎሃ አጽብሃ መዝገብ 33 ተጠርጣሪዎች ላይ ፖሊስ የጠየቀውን ተጨማሪ 14 የምርመራ ቀን ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፍርድ ቤቱ በሰብአዊ መብት ጥሰት ወንጀል በተጠረጠሩ በእነ ጎሃ አጽብሃ መዝገብ ውስጥ 33 ተጠርጣሪዎች ላይ ፖሊስ የጠየቀውን ተጨማሪ 14 የምርመራ ቀን ፈቀደ። ተጠርጣሪዎቹ በዛሬው እለት በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ ወንጀል ችሎት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ ጋር በዛሬው እለት ተወያይተዋል። ውይይቱም በዋናነት የኮሚቴውን የ5 ወራት የግጭት አፈታት እንቅስቃሴዎችና የተገኙ ውጤቶችን መገምገማቸውን የጠቅላይ…

የሰላም ጉዳይ ሀገራዊ አጀንዳ መሆን አለበት- አቶ ለማ መገርሳ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ጉዳይ ሀገራዊ አጀንዳ መሆን አለበት አሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ። የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ በዛሬው እለት ከሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ምሁራን ጋር በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት…

በቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ በነበረ የፀጥታ ችግር የ13 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ በነበረ የፀጥታ ችግር የ13 ሰዎች ህይወት ማለፉን የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ። ህይወታቸው ካለፈ ሰዎች በተጨማሪም ቁጥራቸው 100 የሚሆኑ ሰዎች ላይ የመቁሰል አደጋ መድረሱንም ቢሮው…

ባለፉት ጥቂት ወራት በውጭ ሀገር ለሚኖሩ 40 ሺህ አትዮጵያውያን የጉዞ ሰነድ ተሰጥቷል- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ጥቂት ወራት በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰነድ ላልነበራቸው 40 ሺህ አትዮጵያውያን የጉዞ ሰነድ መሰጠቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም በዛሬው እለት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መግለጫ በሰጡበት…

የፕሬዚዳንት ትራምፕ የግል ጠበቃ በነበሩት ማይክል ኮኸን ላይ የ3 ዓመት የእስር ቅጣት ተፈረደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀድሞ ጠበቃ ማይክል ኮኸን የ3 ዓመት የእስር ቅጣት ተፈረደባቸው። ጠበቃው ማይክል ኮኸን ላይ የእስር ቅጣቱ የተላለፈው በአውሮፓውያኑ 2016 በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን…