Fana: At a Speed of Life!

በወጣቶች መካከል እየተፈጠረ ያለውን ግጭትና ህገ ወጥ ተግባር ከዚህ በኋላ እንደማይታገስ የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወደ ሀገር ቤት የሚገቡ የድርጅት አመራሮችን ለመቀበል በሚደረግ ቅድመ ዝግጅት ላይ በወጣቶች መካከል እየተፈጠረ ያለውን ግጭትና ህገወጥ ተግባር ከዚህ በኋላ እንደማይትገስ የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ዘይኑ…

በሀገሪቱ እየሰፈነ ያለው ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ባንዲራንም ስለሚያጠቃልል የሌላኛውን አስተሳሰብ መግፋት አይገባም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገሪቱ እየሰፈነ ያለው ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ባንዲራንም ስለሚያጠቃልል የሌላኛውን አስተሳሰብ መግፋት አይገባም አሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው እለት በወቅታዊ…

ለኦነግ የሚደረገው አቀባበል ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ህብረተሰቡ የበኩሉን እንዲወጣ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የሚደረገው የአቀባበል ስነ ስርዓት ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዲጠናቀቅ ህብረተሰቡ የበኩሉን እንዲወጣ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጥሪ አቅርቧል። የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ ዶክተር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚደንት ሳልቫ ኪር ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩ። በነበራቸው ቆይታም መሪዎቹ በደቡብ ሱዳን አሁናዊ ሁኔታ እና ሁለቱ የደቡብ ሱደን ተቀናቃኝ ሀይሎች የተፈራረሟቸው ስምምነቶች በፍጥነት ወደ…

ብአዴን የድርጅቱን ስም እና አርማ ሊቀይር መሆኑን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) የድርጅቱን ስም እና አርማ ሊቀይር መሆኑን አስታውቋል። የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት በዛሬው እለት እንዳስታወቀው፥ ብአዴን ትግሉ የደረሰበትን ደረጃ መሰረት በማድረግ የድርጅቱን ስም እና አርማ…

ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ከቻይና ባለሀብቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከቻይና ባለ ሀብቶች ልኡካን ቡድን ጋር ተወያዩ። ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በቻይና ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ብሔራዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሚስተር ሶን ሩዥን የሚመራውን  የቻይና ባለሃብቶች ቡድን ነው…

በሀንድ ቴለንጋና ግዛት አውቶብስ ተገልብጦ በትንሹ የ55 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ አንድ አውቶብስ ላይ በደረሰ የመገልበጥ አደጋ በትንሹ የ55 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ። አውቶብሱ የተገለበጠው ቴላንጋና በተበለ የህንድ ግዛት ውስጥ ሲሆን፥ በአውቶብሱ ውስጥ የነበሩትም ለአምልኮት ተግባር በመጓዝ ላይ የነበሩ የሂንዱ…

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር በላቸው መኩሪያ በፈቃዳቸው ሀላፊነታቸውን ለቀቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር በላቸው መኩሪያ በገዛ ፈቃዳቸው ሀላፊነታቸውን መልቀቃቸው ተገለፀ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ መኮንን ሀይሉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳረጋገጡት፥…

የዓለም ገንዘብ ድርጅት ልዑክ የሀገሪቱን ዓመታዊ ኢኮኖሚ ለመገምገም አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ገንዘብ ድርጅት (አይ.ኤም.ኤፍ) ልዑክ የሀገሪቱን የአውሮፓውያኑ የ2018 ዓመታዊ ኢኮኖሚ ግምገማ ለማድረግ አዲስ አበባ ገብቷል። በሚስተር ጁሊዮ ኤስኮላኖ የሚመራው ይህ ልዑክ በኢትዮጵያ በሚኖረው ቆይታ በኢኮኖሚ ዕድገት፣ በፊሲካል ፖሊሲ፣…

ዳግማዊት ኢትዮጵያ- ፈተናዎቿና ተስፋዎቿ

ዳግማዊት ኢትዮጵያ- ፈተናዎቿና ተስፋዎቿ ከብርሃኑ ተሰማ(ኢዜአ) የዘመኑ ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ከሚያደርሱን መረጃዎች አንዳንዶቹ በአነጋጋሪነታቸው፣ በአስቂነታቸውና በአስገራሚነታቸው ያስደምሙናል። እያጠናቀቅን ባለው ዓመት አጋማሽ ላይ አዲስ አበባ ውስጥ ነው።ታክሲ ተሳፋሪው የአገሩ ወቅታዊ…