Fana: At a Speed of Life!

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሂሩት የጣሊያን የምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ የጣሊያን የምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ግዩሴፔ ኮፖላን ጋር በዛሬው እለት ተወያዩ። ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት በዚህ ወቅት፥ ኢትዮጵያና ጣሊያን ጠንካራና ዘርፈ ብዙ…

በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ ከሶስትዮሽ ውይይት ውጪ ሌሎች ምክረ ሀሳቦችን አትቀበልም

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ ከሶስትዮሽ ውይይት ውጪ ሌሎች ምክረ ሀሳቦችን እንደማትቀበል የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለፁ። የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በዛሬው ዕለት…

የቡና ገለፈትን ወደ ተፈጥሯዊ ማዳበሪያነት የሚቀይር የምርምር ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቡና ገለፈትን በስነ ህይወታዊ ዘዴ ወደ ተፈጥሯዊ ማዳበሪያነት የሚቀይረው የምርምር ፕሮጀክት ተጠናቆ ተመረቀ። በኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ድጋፍ በደብረ ብረሃን ዩኒቨርሲቲ የተሰራው ምርምሩ በደቡብ ክልል ሲዳማ ዞን 3 ቀበሌዎች ላይ…

የስፔን ኩባንያ ጭንቀትን የሚቀንስ ሸሚዝ ሰራው ብሏል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የስፔኑ ፋሽን ልብሶች አምራች ሴፒያ ከሰሞኑ አመረትኩት ያለው የወንዶች ሸሚዝ የበርካቶችን ቀልብ ስቧል። ኩባንያ አዲስ አመረትኩት ያለው የወንዶች ሸሚዙ ለጤና አመቺ መሆኑ ነው የተነገረ ሲሆን፥ ጭንቀትን የመቀነስ አቅሙም ከፍተኛ ነው ተብሎለታል።…

የጭንቅላት ጉዳትን ተከትሎ የሚከሰት ሞትን የሚቀንሰው መድሃኒት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጭንቅላት ላይ የሚደርስ ጉዳትን ተከትሎ የሚከሰት ሞትን ሊቀንስ ይችላል የተባለ መድሃኒት መገኘቱን የብሪታኒያ ዶክተሮች አስታውቀዋል። እንደ ዶክተሮቹ ገለፃ መድሃኒቱ በጭንቅላት ላይ ጉዳት ከደረሰ በኋላ በውስጥ የሚከሰተውን የደም መፍሰስ ማስቆም…

ኖኪያ የ4G እና 5G የቴሌ ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በኢትዮጵያ ሊዘረጋ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኖኪያ የ4G እና 5G የቴሌ ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በኢትዮጵያ ለመዘርጋት መዘጋጀቱን ገለፀ። ኩባንያው ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ከአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ጋር የዲጂታል ክህሎትንና የፈጠራ አቅምን…

ኢትዮጵያ በደቡብ ሱዳን ለሚመሰረተው ጥምር ጦር ስልጠና የሚውል የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በደቡብ ሱዳን ለሚመሰረተው የአንድ ጥምር ጦር ስልጠና አገልግሎት የሚውል የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች። በደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት መሰረት ከአንድ ወር በኋላ በሚመሰረተው የሽግግር መንግስት ከመንግስትና ከሁሉም የስምምነቱ ፈራሚ ታጣቂ…