Fana: At a Speed of Life!

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የቴሌኮሙዩኒኬሽን ገበያ ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ለማቋቋም የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሃገሪቱ እንዲፈጠር የሚፈለገውን የቴሌኮሙዩኒኬሽን ገበያ የሚቆጣጠር ባለስልጣን እንዲቋቋም የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ እንዲጸድቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መራ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 14ኛ አስቸኳይ ስብሰባው…

ፈረንሳይ እና ብሪታንያን ጨምሮ በርካታ የአውሮፓ ሃገራት ለሁዋን ጓይዶ ፕሬዚዳንትነት እውቅና ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ እና ብሪታንያን ጨምሮ በርካታ የአውሮፓ ሃገራት ለሁዋን ጓይዶ ፕሬዚዳንትነት በይፋ እውቅና ሰጡ። ሃገራቱ ለቬኒዝዌላው ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ማዱሮ በሃገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዲካሄድ ያስቀመጡት ቀነ ገደብ ተጠናቋል። ብሪታንያ፣…

የዓለም ካንሰር ቀን ለ12 ጊዜ በኢትዮጵያ ተከበረ

አዲስ አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 20011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ካንሰር ቀን ለ12 ጊዜ በኢትዮጵያ ተከበረ። በበዓሉ አከባበር ላይ የተገኙት የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ ካንሰር ከጤና ችግር ባለፈ ትልቅ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የካንሰር በሽታ ከፍተኛ…

ከ1 ሚሊየን በላይ ተፈናቃዮች ወደ መኖሪያ ቀያቸው ተመልሰዋል – የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27፣ 20011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ1ሚሊየን በላይ ተፈናቃዮች ወደ መኖሪያ ቀያቸው መመለሳቸውን የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የተቋማቸውን የ6 ወራት አፈፃፀም ሪፖርት ለህዝብ ተወካች ምክር ቤት ለውጭ ግንኙነትና የሰላም…

ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት ስድስት ወራት 16 ነጥብ 71 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት ስድስት ወራት 16 ነጥብ 71 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። ተቋሙ ያለፉት ስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ክንውኑን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፥ በስድስት ወራት ውስጥ 20 ነጥብ 86 ቢሊየን ብር ገቢ ለማግኘት አቅዶ…

ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያይተዋል። በዛሬው እለት የተካሄደው የውይይት መድረክ ከጥቂት ወራት በፊት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋባዥነት ከተደረገው የቀጠለ ነው ተብሏል።…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ ነገ ይደረጋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ዛሬ እና ነገ በተለያዩ ከተሞች ይካሄዳል። ዛሬ 6 ጨዋታዎች ሲደረጉ ጅማ አባ ጅፋር ባህር ዳር ከተማን በሜዳው ያስተናግዳል። አዳማ ከተማ ከወላይታ ዲቻ ሲጫወት ስሁል ሽረ ከወልዋሎ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያን የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት አባልነት አፀደቀ  

አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያን የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት አባልነት አፀደቀ። ምክር ቤቱ በዛሬው እለት ባካሄደው ስብሰባው የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት አባልነት ማፅደቅን ጨምሮ በተ ለያዩ ጉዳዮች ላይ…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ጠ/ሚ ዶክተር አብይ የጉዲፈቻ ልጃቸውን ህጋዊ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ህጻን ሚሊዮንን በጉዲፈቻ ለማሳደግ ያቀረቡት ጥያቄ በፍርድ ቤቱ ተቀባይነት አገኘ። ቀዳማዊ ቤተሰቡ ህጻን ሚሊዮንን ከክበበ ፀሃይ ህጻናት ማሳደጊያ ተቀብሎ ለማሳደግ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከተመድ ስነ ህዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስነ ህዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ቤቲና ማአስ ጋር ተወያዩ።   በውይይቱ ወቅት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፥ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስነ ህዝብ ፈንድ…